Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

የኤርትራ ልዑክ የጥምቀት በዓልን ለመታደም ጎንደር ገባ፡፡/ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በከተማው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ማስተዋል ስዩም እና ሌሎችም አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Post by MatiT » 19 Jan 2020, 11:57

የኤርትራ ልዑክ የጥምቀት በዓልን ለመታደም ጎንደር ገባ፡፡

ባሕር ዳር ጥር 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር የተመራ ልዑኩ ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በከተማው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ማስተዋል ስዩም (ኢንጂነር) እና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡

ከኤርትራ ተጨማሪ ልዑካን ወደ ጎንደር እንደሚገቡም እየተጠበቀ ነው፡፡

የውጭ ሀገራት እና የሀገር ውስጥ እንግዶችም ወደ ከተማዋ የገቡ ነው፡፡

እንግዶችን ለመቀበል ደግሞ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና ፋሲል ከነማን ጨምሮ የከተማዋ ባለሀብቶችና ተቋማት ለመጓጓዣ አገልግሎት መኪኖችን በማቅረብ ላይ ናቸው። ፎቶ

ዘጋቢ፡- ድልነሳ መንግሥቴ

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47633
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: የኤርትራ ልዑክ የጥምቀት በዓልን ለመታደም ጎንደር ገባ፡፡/ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በከተማው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ማስተዋል ስዩም እና ሌሎችም አቀባበል አድርገውላቸዋል

Post by Halafi Mengedi » 19 Jan 2020, 12:00

MatiT wrote:
19 Jan 2020, 11:57
የኤርትራ ልዑክ የጥምቀት በዓልን ለመታደም ጎንደር ገባ፡፡

ባሕር ዳር ጥር 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር የተመራ ልዑኩ ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በከተማው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ማስተዋል ስዩም (ኢንጂነር) እና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡

ከኤርትራ ተጨማሪ ልዑካን ወደ ጎንደር እንደሚገቡም እየተጠበቀ ነው፡፡

የውጭ ሀገራት እና የሀገር ውስጥ እንግዶችም ወደ ከተማዋ የገቡ ነው፡፡

እንግዶችን ለመቀበል ደግሞ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና ፋሲል ከነማን ጨምሮ የከተማዋ ባለሀብቶችና ተቋማት ለመጓጓዣ አገልግሎት መኪኖችን በማቅረብ ላይ ናቸው። ፎቶ

ዘጋቢ፡- ድልነሳ መንግሥቴ
Matit Gold digger

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47633
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: የኤርትራ ልዑክ የጥምቀት በዓልን ለመታደም ጎንደር ገባ፡፡/ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በከተማው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ማስተዋል ስዩም እና ሌሎችም አቀባበል አድርገውላቸዋል

Post by Halafi Mengedi » 19 Jan 2020, 12:04

BTW, have converted to Muslim or you are prostituting like your grandfathers to sale your own skin to send your people to Gonder for Timket. Timket is the Agaazian holiday not Amhara???

Post Reply