Page 1 of 1

ዶ/ር ዐቢይ የሚያባርረው ሌባ ሌባውን እንጂ ህገ መንግስቱ የሚያከብር፣ከኔትወርክና ከጥቅም የፀዳ፣ከዘረኝነት በሽታ የተላቀቀ በማዕረግ ላይ ማዕረግ ይሰጣል!!!!

Posted: 19 Jan 2020, 05:06
by Hameddibewoyane
እነ ጀነራል ሳሞራና መሰሎቹ የተባረሩት የትግራይ ተወላጆች ስለሆኑ ሳይሆን ሌቦች ስለሆኑና ጥቅመኞች ስለሆኑ ነው።ለምሳሌ ሳሞራ በአዲስ አበባ በወር 700000 ብር የሚከራይ ህንፃ አለው።ይህ ታድያ አልታሰርኩም ብሎ ማመስገን አለበት እንጂ ተባረረኩ ብሎ ማዘን የለበትም።በተቃራኒው ከሙስና የፀዱ ዶ/ር ዐቢይ የሚፈልጋቸው ደግሞ ኣሉ እነ ጀነራል ዘውዱ ኪሮስ።እናም ዶ/ር ዐቢይ በማዕረግ ላይ ማዕረግ ሰጣቸው።ታድያ ተጋይዋ የትግራይ ተወላጅ አይደሉም እንዴ? ዶ/ር ዐቢይ በስነ ምግባርህ እንጂ በዘን አያባርርም ምድረ ሌባ።አረ እሱ ሩህሩህ ስለሆነ እንጂ መታሰርና ይገባቸዋል እንደጥፋታቸውስ።እርግጠኛ ነኝ ህወሓቶች በትግራይ ቲቪና ድምፂ ወያነ ቲቪ ጋብዘው ጀግና እንዳላልዋት ለክብርት ጀነራልዋ አሁን ደግሞ ልክ እንደ ጀነራል ሰዓረ ከመሞቱ በፊት ተደምራለች፣እናትዋ ወይ አባትዋ አማራ ነው ምናምን ማለት ይጀምራሉ እነሱ አያልቅባቸውምና።ለማንኛው እህታችን ጀነራል ዘውዱ ኪሮስ እንኳን ደስ አለሽ!!

Re: ዶ/ር ዐቢይ የሚያባርረው ሌባ ሌባውን እንጂ ህገ መንግስቱ የሚያከብር፣ከኔትወርክና ከጥቅም የፀዳ፣ከዘረኝነት በሽታ የተላቀቀ በማዕረግ ላይ ማዕረግ ይሰጣል!!!!

Posted: 19 Jan 2020, 05:29
by Hameddibewoyane