Ethio 360: ሀብታሙ አያሌው ያደረገው እጅጉ ደካማ ክርክር? መልስ መስጠት ይጠበቅበት የነበርውና የሰጠው ማብራርያ አልተገናኝቶም፡፡ በርግጥ ዕውቀትም ይቸግርሀል፡፡
Posted: 18 Jan 2020, 20:49
ሀብታሙ አያሌው ያደረገው እጅጉ ደካማ ክርክር? መልስ መስጠት ይጠበቅበት የነበርውና የሰጠው ማብራርያ አልተገናኝቶም፡፡ በርግጥ ዕውቀትም ይቸግርሀል፡፡
ማእከላዊ (Central) ጥያቄው ኦርቶዶክስንና የሚንሊክን ባንዲራ ምን አገናኘው ነው? ሌላው ዝባዝንኬ ነው፡፡ ለምሳሌ፡ iconology, religious view of color implications, African states’ choice of GYR color etc are all irrelevant to prohibition of Amhara flag in Oromia, though attached to Orthodox Tewahido.
ሀብታሙ አያሌው ሳያውቀው በራሱ ላይ ግብ ያስቆጠረው ደግሞ ስለ አፍርካ አገራት ከኢትዮጵያ ወስደው የነሱም ባንዲራ አደረጉት ያለው ላይ ነው፡፡ አገራቱ ያን ያርጉ አያድርጉ ሌላ ጉዳይ ሆኖ የሀብታሙ ክርክር (ባንዲራው የኦርቶዶክስ አይከንዋ ነው የሚለውን) ውሀ አጠጣው፡፡ ሳቁበት!
ኦሮሞ ሕዝብ ደግሞ እያለ ያለው፡ በሚንሊክ ባንድራ የሚመጣብኝ ሁሉ ሰይጣን ነው የሚል ነው፡፡ ስለዚህ በሀገሬ የሰይጣን መገለጫ አልፈልግም የሚል ነው፡፡