Page 1 of 1

@Ethio 360: ርዕዮት እኛ እኮ መብታችሁን አክብረንላችኃል፣ በሀገራችሁ አልነካናችሁም፡፡ ችግሩ የተከሰተው እኮ በሰፈራችሁበት አካባቢ ሁሉ ያንን መብት ስለጠየቃቸሁ ነው፡፡

Posted: 18 Jan 2020, 18:35
by AbebeB
ርዕዮት እኛ እኮ መብታችሁን አክብረንላችኃል፣ በሀገራችሁ አልነካናችሁም፡፡ ችግሩ የተከሰተው እኮ በሰፈራችሁበት አካባቢ ሁሉ ያንን መብት ስለጠየቃቸሁ ነው፡፡

በሀገሩ መሬት የሀገሩን ሕግ መከተል ግዴታ ደግሞ እናንተም እንዳለባችሁ ማወቅ አለመቻላችሁ ላይ ነው ችግሩ፡፡ አሁን ማን ይሙት አስመራ፣ ካርቱምና ናሮቢ ላይ እኖራለሁና ሀገሬ ነው፤ በመሆኑም ባንዲራዬን አውለበልባለሁ ብላችሁ መጠየቅ ይቅርና በህልም ታይቶአችሁ ያውቃል?

ይኸ ነው እኮ ችግሩ፤ ሌላ መዘባዘብ አያስፈልግም፡፡ If Reeyot can respond, I will be delighted to further teach her the truth.

Re: @Ethio 360: ርዕዮት እኛ እኮ መብታችሁን አክብረንላችኃል፣ በሀገራችሁ አልነካናችሁም፡፡ ችግሩ የተከሰተው እኮ በሰፈራችሁበት አካባቢ ሁሉ ያንን መብት ስለጠየቃቸሁ ነው፡፡

Posted: 18 Jan 2020, 18:57
by Dawi
AbebeB wrote:
18 Jan 2020, 18:35
ርዕዮት እኛ እኮ መብታችሁን አክብረንላችኃል፣ በሀገራችሁ አልነካናችሁም፡፡ ችግሩ የተከሰተው እኮ በሰፈራችሁበት አካባቢ ሁሉ ያንን መብት ስለጠየቃቸሁ ነው፡፡

በሀገሩ መሬት የሀገሩን ሕግ መከተል ግዴታ ደግሞ እናንተም እንዳለባችሁ ማወቅ አለመቻላችሁ ላይ ነው ችግሩ፡፡ አሁን ማን ይሙት አስመራ፣ ካርቱምና ናሮቢ ላይ እኖራለሁና ሀገሬ ነው፤ በመሆኑም ባንዲራዬን አውለበልባለሁ ብላችሁ መጠየቅ ይቅርና በህልም ታይቶአችሁ ያውቃል?

ይኸ ነው እኮ ችግሩ፤ ሌላ መዘባዘብ አያስፈልግም፡፡ If Reeyot can respond, I will be delighted to further teach her the truth.
ፅንፈኛው፡ ጠብቅ!

Reeyot's response to the "maገገot head" is the following!

እሱን ስትገረፍ/ስትለጠለጥ ታከብረዋለህ!!
:P

Re: @Ethio 360: ርዕዮት እኛ እኮ መብታችሁን አክብረንላችኃል፣ በሀገራችሁ አልነካናችሁም፡፡ ችግሩ የተከሰተው እኮ በሰፈራችሁበት አካባቢ ሁሉ ያንን መብት ስለጠየቃቸሁ ነው፡፡

Posted: 20 Jan 2020, 17:43
by AbebeB
እነዚህ መደዴዎች ስለ ሀገራቸው ከሚያወሩት ይልቅ ስለ ሀገራችን ሲጨናነቁ ዘመናቸውን ጨረሱ፡፡ ለነገሩ ሀገር ቢኖራቸው ስለ ኦሮሚያ የሚጨናነቁበት ምክንያት የለም፡፡ በተለምዶ የአማራ ክልል ተብሎ የሚጠራውም የአገው ነው በአማዛኙ፡፡

https://i.ytimg.com/an_webp/Aox8XMP3EvQ ... qNaxg4Emlw