Page 1 of 1

ህወሓቶች "መንገድ መዝጋት የኛ ባህል አይደለም" ብለው ለመፃፍ እነዚህ ወራዶች ሞራሉን ከየት አገኙት!!!!

Posted: 18 Jan 2020, 11:28
by Hameddibewoyane
ይሄ የምትመለከቱት ድልድይ ከሴሮ ወደ አዲግራት ህወሓት ስሙ ተሓህት እያለ በ1969 በፈንጅ ካፈራሳቸው አንዱ ነበር ታዲያ ትህነግ ድልድይ እያፈረሰን ባንክም እንዘርፍ ነበር ብሎ እራሱ በመፅሐፍ እንጀግንነት ቆጥሮ ያፃፈ የአክሱምና የአዲግራት ሆስፒታል የበሽተኛችን መድኃኒት ከመስረቅ በዘለለ ህሙማን የለበሱትን ብርድልብስ ከላያቸው ላይ የገፈፈ ወራዳ ድርጅት ዛሬ በስድስት ላሾቹ አድርጎ በመሰላማዊ አካሄድ ድምፃችን ይሰማ ባሉ ጭቁን የትግራይ ህዝቦች "መንገድ መዝጋት የኛ ባህል አይደለም" ብለው ለመፃፍ እነዚህ ወራዶች ሞራሉን ከየት አገኙት???

Re: ህወሓቶች "መንገድ መዝጋት የኛ ባህል አይደለም" ብለው ለመፃፍ እነዚህ ወራዶች ሞራሉን ከየት አገኙት!!!!

Posted: 18 Jan 2020, 14:13
by Digital Weyane
መንገድ ሞዝጋት የዓድዋ ባህል ኡንዳልሆነ ሁሉ ወያኔ ያውቀዋል። ሎዚህም ነው የዓድዋ ወጣቶች ኡስካሁን ድረስ መንገዶችን ያልዘጉት፣ ሙክኒያቱም የኛ ወያኔ እትብት የተቀበረው በትውልድ አገራችን ዓድዋ ላይ ስለሆነ።