Page 1 of 1

Ethiopia: Thousands rally against Tigray People's Liberation Front -

Posted: 18 Jan 2020, 08:56
by MatiT
Ethiopia: Thousands rally against Tigray People's Liberation Front - Hahu Hulu https://www.hahuhulu.com/mobile/watch.php?vid=533a87945

Re: Ethiopia: Thousands rally against Tigray People's Liberation Front -

Posted: 18 Jan 2020, 14:20
by MatiT
ሰበር ዜና
ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው።
ዛሬ ከሕንጣሎ ወጀራት ወደ ሳምረ የሚወስደው መንገድ ወጣቶቹ ዘግተዋል እሰከ ኣሁን ኣልተከፈተም።
በህወሓት ለ27 ዓመት የወረዳ ጥያቄ የተከለከለ የህንጣሎ ወጀራት ህዝብ ዛሬ ወረዳ ይመለስልን በሚል መንገድ ዘግተዋል።ህወሓት ጭንቅ ውስጥ ናት።
ሞት ለህወሓት

Re: Ethiopia: Thousands rally against Tigray People's Liberation Front -

Posted: 18 Jan 2020, 19:35
by Digital Weyane
መንገዶቹን ከምትዘጉ ኢንተርኔቴን ዝጉ!!
ለእምዬ ወያኔ ትልቅ ዋጋ ለመክፈል ዙጉጁ ነኝ!! :evil: :evil: