Page 1 of 1

የህወሓት ግፍና ደቆቃ! በጸጋይ ደስታ

Posted: 17 Jan 2020, 18:35
by Hameddibewoyane
ህወሓት ለየካቲት ለጭፈራ የሚሆን 500000000 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ኣድርጋ ሽር ጉድ እያለች ነው። ትግራይ ተምቤን ጣንቃ ኣበርገሌ ህፃናት ግን እዚ ላይ እየተማሩ ነው። በብርድ በፀሓይ እየተመቱ እየተማሩ ነው።

Re: የህወሓት ግፍና ደቆቃ! በጸጋይ ደስታ

Posted: 17 Jan 2020, 21:50
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
Schools in Tigray.