Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የወያኔ የዘረፋው ዓይነት እና ብዛት‼

Post by Ejersa » 17 Jan 2020, 18:19

ወያኔዎች ግርም የሚሉኝ፤ አንድም ቀን እውነት ሳይናገሩ ሌሎችን ውሸታም ለማለት ድፍረት ያላቸው፣ ቅሌትና ሃፍረት ብሎ ነገር ያልፈጠረባቸው ድኩማኖች በመሆናቸው ነው‼ አቶ አስመላሽ "ሜቴክ 38 ቢሊዮን አልሰረቀም" ለማለት ሲዳዳቸው ትንሽ አይሸክካቸውም። ከታች ያሉት ሰንጠረዦች ሜቴክ ከውጪ ሀገራት በዶላርና ዩሮ ያደረጋቸውን የግዢ ስምምነቶች መሰረት አድርጌ የዛሬ አመት የሰራሁት ነው። አምስት አመት ባልሞላ ግዜ ውስጥ ሜቴክ የ150ቢሊዮን ብር ግዢ ፈፅሟል። ይሄ ሁሉ ግዢ የተፈፀመው ለምንድን በግዢና በዶላር ካልሆነ በስተቀር መስረቅ አያውቁም። ይህን አምኖ መቀበል የሚቸግረው ሰው ካለ በሜቴ የተሰራ አንድ የረባ ስራ ያሳየኝ? ሌላው ደግሞ አቶ አስመላሽ አልዘረፍንም ሲሉ ከታች ሎጓቸው የተዘረዘሩት የኢፈርት ድርጅቶች በሙሉ ከኢትዮጵያ ህዝብ በተዘረፈ ሃብት የተቋቋሙ፣ በስልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት ሲዘርፉ የኖሩ፣ የዘራፊዎችና የዘረፋ ንብረቶች አይደሉም እንዴ⁉ ምድረ ጉጠት‼
*****************
<<በጣም የሚገርም ሁኔታ ነው ያለው። ስለዚህ ከሙስና ፣ ከህገወጥነት አኳያ ታህሳስና መጋቢት 2010 የገመገምነው እንደዚያ አይልም። በእርግጥ የተገመገሙ ነገሮች አሉ በግልጽ ወጥተው። እነዚህ ሁሉ ወጥተው ተጣርቶ እርምጃ የሚወሰዱበትን መውሰድ ነው። ካልሆነ ግን #ሜቴክ 38 ቢሊዮን ጠፍቷል ብሎ ነው የተናገረው መግሥት የሚያፍር መንግሥት እኮ አይደለም፤ እየዋሸ አያፍርም። ይህንን ነው እያየን ያለነው። ከደቂቃ በኋላ ይዋሻል፤ አሁንም ከደቂቃ በኋላ ይዋሻል።… የውሸት ሰንሰለት ነው የተፈጠረው እዚህ ሀገር። ሂትለር ያደርገው የነበረውን የፕሮፓጋንዳ ዘይቤ ነው እየተደረገ ያለው።