Page 1 of 1

#ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 15:00
by Maxi
#ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

#ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው! ምክንያቱ በደርግ ግዜ የነበረ የተምቤን አውራጃ አስተዳደር መመለሰ አለበት የሚል ነው፡፡

✍ተጨማሪ የጣንቋ አበርገለ ወረዳ ወጣቶችም በደርግ ግዜ የነበረ ወረዳችን ይመለስልን ተቃውሞ ወደ ሳምረ የሚወስድ መንግድ ሊዘጋ ነወ፡፡

✍ተመሳሳይ የውቅሮ ክልተ አውላዕሎ ወጣትም ከአድግራት ከተማ ወደ መቀለ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው፡፡ ምክንያቱም በደርግ ግዜ የነበረ የዞን አስተዳደራችን ይመለስልን ነው፡፡

በመቀጠል የትግራይ ህዝብ ከስሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ታላቅ ተቃውሞ ሊያሰማ ነው፡፡
የትእምት ባለቤት ሊታወቅ ይገባል ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

አክቲቪስት ሚኪ ተስፋዬ

Please wait, video is loading...

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 15:06
by Revelations

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 15:09
by simbe11
The question raised are just smokescreens.
The embedded reason is the people are done with TPLF.
They look for a reason to say bye bye bye bye TPLF.

TPLF thugs,
Hiji ke nabey ekum?

Nay Tigrayan derfi n'beal Desti (TPLF)
Afom mear'eyu libom belih ..... (Tsegay Beraki)

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 15:13
by Revelations

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 17:02
by Maxi
ሰበር መረጃ

6 የስብሃት ነጋ ቤተ ዘመድ የሆኑ የኢትዮጵያ ሃፍት ዘርፈው ሃብት የፈጠሩ የፍርድ ቤት ትእዛዝ እንደወጣባቸው ቀድሞ መረጃ ደርሷቸው ከዲስ አበባ ወደ መቀለ ሸሽተዋል የሚል መረጃ ደርሶኛል::

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 17:05
by Maxi
Please wait, video is loading...

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 17:15
by Ejersa
Where is Obo Halafi+ Is he not coming from his hiding place to comment the disintegration of his rotten state of kilil Tigray :lol: :lol: :lol: :lol:
Maxi wrote:
17 Jan 2020, 17:02
ሰበር መረጃ

6 የስብሃት ነጋ ቤተ ዘመድ የሆኑ የኢትዮጵያ ሃፍት ዘርፈው ሃብት የፈጠሩ የፍርድ ቤት ትእዛዝ እንደወጣባቸው ቀድሞ መረጃ ደርሷቸው ከዲስ አበባ ወደ መቀለ ሸሽተዋል የሚል መረጃ ደርሶኛል::

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 17:52
by Maxi
Ejersa wrote:
17 Jan 2020, 17:15
Where is Obo Halafi+ Is he not coming from his hiding place to comment the disintegration of his rotten state of kilil Tigray :lol: :lol: :lol: :lol:
The current situation of Obo Halafi Mengei is as follows:
:lol: :lol: :lol:

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 18:18
by Sam Ebalalehu
I like ejersa demand ato Halafi to come out from the hole he dug himself into and lecture us about what has been going in Tigray.

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 18:30
by Ejersa
Obo Halafi monkey is sick in need of medical treatment

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 18:43
by sun
Maxi wrote:
17 Jan 2020, 15:00
#ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

#ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው! ምክንያቱ በደርግ ግዜ የነበረ የተምቤን አውራጃ አስተዳደር መመለሰ አለበት የሚል ነው፡፡

✍ተጨማሪ የጣንቋ አበርገለ ወረዳ ወጣቶችም በደርግ ግዜ የነበረ ወረዳችን ይመለስልን ተቃውሞ ወደ ሳምረ የሚወስድ መንግድ ሊዘጋ ነወ፡፡

✍ተመሳሳይ የውቅሮ ክልተ አውላዕሎ ወጣትም ከአድግራት ከተማ ወደ መቀለ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው፡፡ ምክንያቱም በደርግ ግዜ የነበረ የዞን አስተዳደራችን ይመለስልን ነው፡፡

በመቀጠል የትግራይ ህዝብ ከስሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ታላቅ ተቃውሞ ሊያሰማ ነው፡፡
የትእምት ባለቤት ሊታወቅ ይገባል ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

አክቲቪስት ሚኪ ተስፋዬ

Please wait, video is loading...
WHAT IS THE CATCH? 8)

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 19:27
by Digital Weyane
DOWN DOWN የተምቤን ወጣት! :evil:
DOWN DOWN የተምቤን ወጣት! :evil:
DOWN DOWN የተምቤን ወጣት! :evil:

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 19:41
by Fillmore88
አቤቱ አምላኬ ይህንን ጉድ በህልም ነው በለኝ

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 20:26
by sun
Digital Weyane wrote:
17 Jan 2020, 19:27
DOWN DOWN የተምቤን ወጣት! :evil:
DOWN DOWN የተምቤን ወጣት! :evil:
DOWN DOWN የተምቤን ወጣት! :evil:
Obbo Digital,

Why don't you learn to grease and please these Tambien Qerroos instead of offering them only threats and displeasing hungry and angry folks so that the cycles of hatred may keep spiraling while peace and happiness becomes distant illusions.
:P

Re: #ሰበር መረጃ ✍የተምቤን ወጣት ወደ መቐለ አድዋ የሚወስድ መንገድ ሊዘጋ ነው!

Posted: 17 Jan 2020, 21:57
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
Every weyane person or animal is from Adwa. :lol: :mrgreen: :lol: