Page 1 of 1

Breaking News: ሕወሓት ኢሕአዴግን ይተካልኛል ያለውን የፓርቲዎች ጥምረት መሰረተ

Posted: 17 Jan 2020, 00:50
by Halafi Mengedi
ጥምረቱ በአንድ ምልክት ምርጫ ይወዳደራል ተብሏል።

አዲስ የተመሰረተዉ ጥምረት «የሕብረ ብሄር ፌደራሊስት ሐይሎች ጥምረት ለሀገራዊ መድህን» የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።አዲሱ የፖለቲካ ድርጅት ሕወሓትን ጨምሮ 40 የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያቀፈ ነዉ:: በትግራይ ገዢ ፓርቲ በሕወሓት አስተባባሪና አስተናጋጅነት ከጥቂት ወራት በፊት መቀሌ-ትግራይ የተመሰረተዉ የኢትዮጵያ ፌደራሊስት ሐይሎች መድረክ ወይም ፎረም ወደ ጥምረት ማደጉን መሪዎቹ አስታወቁ። አዲስ የተመሰረተዉ ጥምረት «የሕብረ ብሄር ፌደራሊስት ሐይሎች ጥምረት ለሀገራዊ መድህን» የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።አዲሱ የፖለቲካ ድርጅት ሕወሓትን ጨምሮ 40 የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያቀፈ ነዉ።ፓርቲዉ፣ ዘንድሮ ማብቂያ ነሐሴ ላይ ይደረጋል በተባለዉ ብሔራዊ ምርጫ በአንድ ምልክት ስር ይወዳደራል ተብሏል፡፡

https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/ ... ad.mp3?_=1

Re: Breaking News: ሕወሓት ኢሕአዴግን ይተካልኛል ያለውን የፓርቲዎች ጥምረት መሰረተ

Posted: 17 Jan 2020, 01:54
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
:lol: :lol: :lol: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :lol: :lol: :lol: