አብዮት በትግራይ!!!
Posted: 16 Jan 2020, 13:35
ህወሓቶች ትናንት ቄሮ በድንጋይ መንገድ ይዘጋል ሲሉን ነበር፣ ዛሬ በትግራይ,የትግራይ ወጣት በድንጋይ እና በኤሌትሪክ እንጨቶች መንገድ መዝጋት ጀምረዋል። ትግራይ ሰላም ነች ለሚሉን ሁሉ፣ ትግራይ ሰላም እንዳልሆነች የትግራይ ወጣት እያሳየን እና እየነገረን ይገኛል። ህወሓቶች አንድነታችን ከመቸውም በላይ ተጠናክረዋል ሲሉን፣ የትግራይ ወጣት ሁሉም ትግራዋይ እኩል እና አንድ አለመሆኑን፣ በሽሬ መንገድ በመዝጋት፣ በሕንጣሎ ወጅራት ሰልፍ እና መንገድ በመዝጋት አሳይቶናል።
ልብ በሉ ይህንን አመፅ የጠራው አንድም የተቃዋሚ ፓርቲ የለም፣ አሁንም ልብ በሉ፣ ትግራይ ውስጥ ዓረና የተባለ የተቃዋሚ ድርጅት ብቻ ነው ያለው። ከዚህ በፊት መላው የእምባስነይቲ ህዝብ ሲያምፅ ህዝቡ ራሱ እንጂ የተቃዋሚ ፓርቲ እጅ አልነበረበትም። ስለዚህ የትግራይ ህዝብ በተለይ ወጣቱ ራሱ ተደራጅቶ ፀረ ህወሓት እየታገለ ነው ማለት ነው።
በኦሮምያ ክልል እና በአማራ ክልል አመፆች ሲነሱ፣ የአማራ እና የኦሮሞ ወጣቶች መግደል የለመደችው ህወሓት፣ በትግራይ ለሚነሱ አመፆች ግን እስካሁን ደፍረ አንድም ሰልፍ የወጣ የትግራይ ወጣትን መግደል አልደፈረችም፣ ይህንን ድፍረት ያጣችው ለትግራይ ወጣት አስባ ሳይሆን፣ በትግራይ መሬት የትግራይ ወጣትን መግደል ለስልጣንዋ አስጊ ስለ ሆነ ብቻ ነው!!!
ዝምታ የመረጠው የትግራይ ሙሁር የሚነቃው ግን፣ ህወሓት የትግራይን ወጣት በጥይት መግደል የጀመረች ቀን ነው፣ ያኔ ዝምታ የመረጠው የትግራይ ሙሁር መነሳቱ አይቀርም፣ ግን ህወሓት ድፍረት አግኝታ የትግራይ ወጣት በትግራይ መሬት በጥይት ትገድል ይሆን ወይ? ፍርዱ ለጊዜው ትተን፣ የትግራይ ወጣት መንገድ መዝጋት መጀመሩ፣ ያለ ማንም መሪነት ፀረ ህወሓት መነሳቱ ብቻ በቂ ነው!!! ገና ሮማናት አደባባይ እንደ ታሕሪር አደባባይ መቀየርዋ አይቀርም።.
ፀረ ህወሓት የተደረጉ ሰልፎች እና መንገድ መዝጋት
ዓዲ ነብሪ ኢድ
ሕንጣሎ ወጅራት
ዓዲ ዳዕሮ የዛሬ ስድስት ወር የተደረገ ሰልፍ
NB ትናንት የትግራይ እና የወሎ መንገዶች ተዘጉ ሲሉን የነበሩ፣ ዛሬ ከሽሬ ወደ ሑመራ የሚወስደው መንገድ በትግራይ ወጣት መዘጋቱ ሊነግሩን ግን ፍቃደኛ አይደሉም፣ አይዞህ የትግራይ ወጣት በአራቱም አቅጣጫ ወደ መቀሌ የሚሄደውን መንገድ በሙሉ ዝጋው!!!