ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም
Posted: 16 Jan 2020, 00:43
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
ድንቅ ግምገማ ነው “የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚው አየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም፣ ሻዕቢያ አየር መቃወሚያ ነበረው ደርጉ ግን አልነበረውም ይሉናል የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል!?! ሻዕብያ የአየር ኃይል ተዋጊ ጄቶችና ሂሊኮፕተሮችስ ነበረውን? ብለን አንጠይቅዎትም!“ጠላት ከ40 ያላነሱ ሞርታሮች ሲኖሩት ወገን አንድም ሞርታር አልነበረውም። ስለዚህ በከባድ መሣሪያ በኩል የነበረው ሚዛን 0:40 ሲሆን አየር መቃወሚያና ፀረ ታንክ መሣሪያዎች አልነበሩንም። ጠላት ግን ዙ-23 (ባለሁለት አፈሙዝ) 50 ካሊበርና 37 ሚ.ሜ አየር መቃወሚያ መሣሪያዎች ነበሩት። ሁሉም ተደምረው ከ30 በላይ ይሆናሉ። በወገን በኩል አንድም አየር መቃወሚያ መሣሪያ ስለሌለን ሚዛኑ 0:30 ይሆናል።”
በማለት የአይን እማኝነታቸውን አስፍረዋል።“. . . የእኛ ጦር ለጠላት እጁን ሲሰጥ ወይም የጥበቃ ቦታውን ጥሎ ወደ ወገን ሲያፈገፍግ ይጠቀምባቸው የነበሩ ታንኮችና ከባድ መሣሪያዎች፤ ማለትም መድፍ፣ አየር መቃወሚያና ፀረ ታንክ መሣሪያ የመሳሰሉትን በሙሉ ምንም ጉዳት ሳያደርስባቸው ከነመሰል ጥይቶቻቸው ትቶ ነው ያፈገፈገው። የጦሩ አባላት መሣሪያቸውን ይዘው ነው እጃቸውን ለጠላት የሰጡት። - - - የሻዕቢያ ጎራ በሰውና በመሣሪያ በየቀኑ ከእኛ በሚወስዳቸው መሣሪያዎች ሲጠናከር የእኛ ጎራ እየመነመነ ነው የሄደው። - - -”
ይላሉ ሻዕብያን ድል አድርጌ ከናቅፋ ኣፍዓበት ገባሁ የሚሉት “የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚው አየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም፣ ምናቸው ሞኝ ሆነና “ናቅፋን ለሻዕብያ አስረክቤ፣ ሻለቃ ማሞን እንኳ ሳልቀብር ከናቅፋ እየፈረጠጥኩና እየተሽለኮለኩ ኣፍዓበት ገባሁ እንዲሉ መቸም አንጠብቅም። ያገሬ ታጋይ ታሪክ ጸሐፊዎች እያንዳንዷን የናቅፋ ጦርነት ፍጻሜ ከነ እያንዳንዷ የኢትዮጵያ ሰራዊት የቴሌግራም የመልእክት ልውውጥ ጋር በቅጡ ሰንደው ለንባብ እንዳበቁ መች ያውቁና?!“ከቀኑ 11:00 ሰዓት ሆነ። የ2ኛ ክ/ጦር ኣዛዥ በሬዲዮ ፈልገውኝ ከማዘዣ ጣብያዬ ወጥቼ ሬድዮ ወደሚገኝበት ቦታ ስሄድ በነፍስ ወከፍ መሣሪያ ጥይት ቀኝ እግሬ ላይ ተመታሁ። መመታቴን አላወቅሁም። የ2ኛ ክ/ጦር ኣዛዥ በሬድዮ ቀርበው ስለሁኔታው ጠየቁኝ። “ያለቀለት ጉዳይ ነው አልኳቸው።” “እንዳበቃለት እኔውም አውቃለሁ። ከእንግዲህ አንተ ያዋጣኛል የምትለውን እርምጃ ውሰድ አሉኝ።” - - - “ጥይቱ ሳይወጣ ውስጡ ስለቀረ ቀስ በቀስ እግሬን ማጠፍና መዘርጋት ከለከለኝ።”
ብለው ይተርካሉ።“ዘመቻውን በቅርብ እየተከታተለ አመራር የሚሰጥ ቀዳሚ መምሪያ መቀሌ ላይ በ1970ዓ.ም ተመሠረተ። ቀዳሚ መምሪያውን እንዲያስተባብሩ 1) ኮ/ተስፋዬ ገ/ኪዳን (በኋላ ሌ/ጄኔራልና የመከላከያ ሚኒስትር) የቀዳሚ መምሪያ ዋና አስተባባሪ 2) ኮ/ኃይለ ጊዮርጊስ ሀብተ ማርያም (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዡርና ሚኒስትር) የቀዳሚ መምሪያው ኤታ ማዦር ሹም 3) ሻለቃ ገብረ ክርስቶስ ቡሊ (በኋላ ብ/ጄኔራልና የመከላከያ ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ) የቀዳሚ መምሪያው ዘመቻ መኮንን 4) ሻለቃ ነጋሽ ዱባለ (በኋላ ብ/ጄኔራል) የቀዳሚ መምሪያው ድርጅት መኮንን ሆነው ተመደቡ። ቀዳሚ መምሪያውን የሚያማክሩ ሶቭየቶች በብዛት ሲመደቡ የመከላከያ እና የም/ጦር እስታፎች በሙሉ ነቅለው መቀሌ ገቡ።”
1. 501ኛ ግብረ ኃይል በኮ/ረጋሳ ጅማ (በኋላ ሜ/ጄኔራል የ2ኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ)
2. 502ኛ ግብረ ኃይል በኮ/አሥራት ብሩ (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የሰሚን ምዕራብ ዕዝ ኣዛዥ)
3. 503ኛ-ሀ ግብረ ኃይል በኮ/ ካሣ ገብረማርያም [ሌ/ኮሎኔል ካሣ ገብረማርያም የእስፔሻል ፎርስ አዛዥ የእርስዎም ኣዛዥ መጨረሻው ምን ሆነ አልነገሩንም’ሳ! እርስዎ ተሽለኩልከው ከሞት ሲተርፉ አለቃዎ የነበረው ኮ/ካሣ ገብረማርያም ግን ቅልጥ ባለ ጦርነት መካከል በኤርትራዉያን የነፃነት ታጋዮች በተተኮሰ ጥይት ማለፋቸውን ኤርትራዉያን የነጻነት ታጋዮች ቁልጭ አድርገው ታሪኩን ጽፈውታል።]
4. 503ኛ-ለ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ታሪኩ ላይኔ (በኋላ ብ/ጄኔራልና የናደው ዕዝ አዛዥ)
5. 503ኛ-መ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ሠይፉ ወልዴ
6. 505ኛ ግብረ ኃይል በኮ/አበራ አበበ (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ሃላፊ)
7. 506ኛ-ሀ ግብረ ኃይል በኮ/ሁሴን አህመድ (በኋላ ሜ/ጄኔራል የ2ኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ)
8. 506ኛ-ለ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ተስፋዬ ሀ/ማርያም (በኋላ ብ/ጄኔራልና የአየር ወለድ ጦር አዛዥ)
“ናቅፋን ተቆጣጥረን ጦርነቱ በአጭር ጊዜ ይጠናቀቃል ተብሎ ታቅዶ ነበር። ነገር ግን ከታቀደው በላይ ተራዘመ። የወገን ጦር ከማጥቃት ወደ መከላከል ተሸጋገረ። ሻዕቢያ በየጊዜው አዳዲስ ግንባሮች እየከፈተ የመከላከያ ወረዳችን ወደጎን እንዲለጠጥ አደረገ አዳዲስ ግንባሮችን ለመሸፈን በየጊዜው ተጨማሪ የሰውና የመሣሪያ ኃይል ሲላክ ኤርትራ ላይ ከፍተኛ የሰውና የመሣሪያ ክምችት ተፈጠረ። - - -ለአብነት ያህል በ1973ዓ.ም የነበረውን መመልከቱ ይጠቅማል።
የሰው ኃይል፦ መደበኛ ሠራዊት= 120,000፣ የኤርትራ ሕዝባዊ ሠራዊት = 21,000፣ ድምር=141,000
መሣሪያ
122ሚ.ሜ ኣና 130 ሚ.ሜ መድፍ = 621
ቢ.ኤም 21 = 37
82 ሚ.ሜ ሞርታር = 961
ልዩ ካሊበር ያላቸው መትረየሶች = 5,432
ኤ.ኪ.ኤም. 47 ጠብመንጃ = 90,000
ቲ.55 ታንክ = 159
ብረት ለበሶች = 153
ከባድና ቀላል ተሽካርካሪዎች = 3,000
የአንድ ዓመት የጥይት ፍጆታ
የ130 ሚ.ሜ መድፍ ጥይት = 12,089
የ122 ሚ.ሜ መድፍ ጥይት = 43,059
የቢ.ኤም. 21 ጥይት = 20,739
የኤ.ኬ.ኤም 47 ጠብመንጃ ጥይት = 5 መደባዊ ጭነት
አንድ መደባዊ ጭነት 120 ጥይት ቢሆን 120 በ 90,000 = 54,000, 000”
ይሉናል። ድንቄም!“የቀይ ኮከብ ዘመቻ ተቀዳሚ ዓላማዎቹ ሁለት ነበሩ” ይሉንና የመጀመሪያውን በገጽ 270 እንዲህ ያስቀምጡታል “ ሀ) ጦርነቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማጠናቀቅ የኤርትራን ምድር ከሻቢያ ነፃ ማውጣት”
“ናደው ዕዝ፡ በሥሩ 3ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 17ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 18ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 22ኛ ተራራ ክ/ጦርን በመያዝ በታንክና በመድፍ ተጠናክሮ ናቅፋ በር ላይ በመሰለፍ በብ/ጄኔራል ውበቱ ፀያዬ አመራር ሰጪነት ከፍታ ነጥብ 1702ን፣ የናቅፋ አልጌና መንገድ በመዝጋት ከናቅፋ የሻዕቢያ አጠናካሪ ኃይል ወደ አልጌና እንዳይሄድ ማገድ። የናቅፋ ከተማን ናቅፋ በር ላይ ከፍታ ነጥብ 1702 ግራና ቀኝ የሚገኙትን ገዦና ቁልፍ የሆኑ መሬቶችን አጥቅቶ በቁጥጥሩ ሥር እንዲያደርግ።
መብረቅ ዕዝ፡ 21ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 24ኛ እግረኛ ክ/ጦር እና 2ኛ እግረኛ ክ/ጦርን በሥሩ በመያዝ በታንክና በመድፍ ተጠናክሮ በብ/ጄኔራል ቁምላቸው ደጀኔ አመራር ሰጪነት አስማጥ - - ከርከበት
መክት ዕዝ፦ በሥሩ 14ኛ እግረኛ ክ/ጦር ኣና ልዩ ልዩ ብርጌዶችን በሥሩ በመያዝ በታንክና በመድፍ እየተጠናከረ የአሥመራ ዙሪያ ጥበቃ እንዲያደርግ
ውቃው ዕዝ፦ በሥሩ 15ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 19ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 23ኛ እግረኛ ክ/ጦር እና ልዩ ልዩ ብርጌዶችን በመያዝ በታንከኛና በመድፈኛ እየተጠናከረ በብ/ጄኔራል አበራ አዛዥነት በአልጌና ግንባር . . ።”
“ኣብቲ መዓስከር ካብ ዝነበሩ ወተሃደራት ብዙሓት ክቕተሉ እንከለው፡ ካብ 24 ዝተፈላለየ መዓርግ ዝነበሮም ኣስታት 150 ወተሃደራት ተማረኹ። ኣስታት 100 ዝዀኑ ድማ በቲ ኣየርወለድ መሪሑ ኣብ ናቕፋ ዝወረደ ሻምበል ተስፋየ ሃብተማርያም (ደሓር ብሪጋዴር ጄነራል) እናተመርሑ ብሸነኽ ምብራቕ ናቕፋ ዝነበረ ግመ ጕልባብ ገይሮም ኣምለጡ።
እዚ ካብ ናቕፋ ዝሃደመ ተረፍ-መረፍ ሓይሊ ክሃድም እንከሎ፡ ሓይልታት እግሪ እግሩ ክሳብ ሓራስ-ሓርማዝ፡ ሞጋዕ፡ ዓሾርምን ኣፍደገ ኣፍዓበትን ኣብ ገለኡ ሓሊፈናኦም እናጸንሓ ሰዓባኦም። እቶም ወተሃደራት ኣብ ሩባ ሕዳይ ብዝቐደምዎም ተጋደልቲ ምስ ተዓግቱ፡ “ኢድና ክንህብ ኢና” ስለ ዝበሉ፡ ካብ ቦጦሎኒ 500 ማእከልነት ሓይሊ ዝነበረ ተጋዳላይ ዓሊ ድርፎ ንበይኑ ቀረቦም። ኣብ ጥቃኦም ምስ ቀረበ ቦምባ ስለ ዝተኰሱ ዓሊ ድርፎ ተሰውአ። ብኡ ንብኡ ድማ ውግእ ተባርዐ። እቶም ወተሃደራት፡ ኣብ ቅድሚኦም ምስ ዝጸንሑ ተጋደልቲ እናተዋግኡ፡ ኣብ መወዳእታ ካብ 40-50 ዘይበዝሑ ወተሃደራት ጥራይ ኣፍዓበት ኣተው። ኣብዚ ናቕፋ ሓራ ንምውጻእ ዝተካየደ ናይ መጨረሽታ ውግእ 4 ማግ ዝዓይነተን ወተሃደራዊ መካይን፡ ሸውዓተ 81 ሚሊ ሜትር ሞርታር፡ ክልተ 75 ሚሊ ሜትር መድፍዕ፡ ሓደ ብራውን፡ ሓደ 12.7 ሚሊ ሜትር ረሻሽ፡ አስታት 400 M-16፡ M-14 ሲማኖፍ ዝዓይነቱ ጠበናጁን ተተኮስትን ተማረኸ።”
Horus wrote: ↑17 Jan 2020, 13:57እኔ ይህ ሁሉ ጭቅጭቅ ምን እንደሆነ አይገባኝም ። በበኩሌ ኤርትራዊያን የምወዳቸው ሕዝብ ናቸው ። የኢትዮጵያ ወታደሮች ሁሉ ኤርትራን ይወዳሉ ። የጄ/ል ተስፋዬ ታሪክ ያንድ ወታደር ታሪክ እና የጦር ጀብዱ ነው ። ኤርትራና ኢትዮጵያ ለምን ተዋጉ ሌላ ጥያቄ ነው ። አንድ ተዋጊ ወታደር የደርግም ሆነ የሻአቢያ ምን አይነት ጎበዝ ወታደር ነበር የሚለው ራሱን የቻለ ታሪክ ነው ። የግሌ አቋም ከሆነ ይህ ሁሉ 60 አመት የፈጀ ድራማ ከንቱ ነገር ነው። ዛሬ ሕዝቡ ምስክርነቱን በተግባር እያሳየ ነው ፣ 2ቱ ሕዝቦች ጠላቶች ላለመሆናቸው ። ሰላም እደሩ !
Meleket wrote: ↑17 Jan 2020, 10:33ተስፋዬ ሀብተማርያም፡ ናቅፋ ላይ በኤርትራዉያን ታጋዮች ተከቦና ተስፋ ጨልሞበት የነበረውን በሻለቃ ማሞ ተምትሜ ይታዘዝ የነበረውን የኢትዮጵያ ሰራዊት፡ ድጋፍ ለማድረግ እንደ የአየር ወለድ ኃይል አባልነቱ ግዳጅ ተሰጥቶት፡ በፓራሹት ናቅፋ ላይ ከቅዝፈት ተርፎ በሰላም ለማረፍ ከበቁ የኢትዮጵያ ወታደሮች አንዱ ነው። ሰውየው፡ በሞት ሽረት ጦርነት ናቅፋን ለኤርትራዉያን ታጋዮች ለማስረከብ ተገድዶ፡ ከናቅፋ እየተሽሎከሎከ ኣፍዓበት ለመግባት ከቻሉት ጥቂት ወታደሮችም አንዱ ነው።
ተስፋዬ ሀብተማርያም፡ ብ/ጄኔራል ከሆነ በኋላ የህይወት ታሪኬን ዳስሸበታለው በሚለው “የጦር ሜዳ ውሎ” በሚል አርእስት በ1997 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ታሪኩን ለመጻፍ ሞክሯል። ኤርትራዉያን ታጋዮች “ደምና ብረሓጽና” የሚሏትን መፈክር የተዋሰ ሲመስልም “ላብ ደምን ያድናል” የምትል ጥቅስን መጸሓፉ ገበር ላይ አስፍሯል። ያገሬ ጀግኖች “ንጸላኢ ብብረቱ ብጥይቱ” ማለትም “ጠላትን በገዛ መሳርያውና ጥይቱ መፋለም ወይ ማጥቃት” እንዲሉ ለዛሬ ሰውየው ራሱ በጻፈው ታሪክ አንጻር፡ እንደሚለው ኤርትራ የምትባል ሀገርን ነጻ ለማውጣት የበቃችውን ሻዕብያን እውን “ድል አድርጓታልን?” የሚለውን ጥያቄ ከመመለስ አኳያ የመጸሓፉን ይዘት ጠቀስ እያደርግን እንጋራለን።
በናቅፋው ከበባ ግዜ የነበረውን የኤርትራዉያን ታጋዮችንና የኢትዮጵያዉያን ወታደሮችን የትጥቅ ሁኔታ ሲገመግም የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም በገጽ 145 እንዲህ ሲል ይገኛል፡
ድንቅ ግምገማ ነው “የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚው አየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም፣ ሻዕቢያ አየር መቃወሚያ ነበረው ደርጉ ግን አልነበረውም ይሉናል የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል!?! ሻዕብያ የአየር ኃይል ተዋጊ ጄቶችና ሂሊኮፕተሮችስ ነበረውን? ብለን አንጠይቅዎትም!“ጠላት ከ40 ያላነሱ ሞርታሮች ሲኖሩት ወገን አንድም ሞርታር አልነበረውም። ስለዚህ በከባድ መሣሪያ በኩል የነበረው ሚዛን 0:40 ሲሆን አየር መቃወሚያና ፀረ ታንክ መሣሪያዎች አልነበሩንም። ጠላት ግን ዙ-23 (ባለሁለት አፈሙዝ) 50 ካሊበርና 37 ሚ.ሜ አየር መቃወሚያ መሣሪያዎች ነበሩት። ሁሉም ተደምረው ከ30 በላይ ይሆናሉ። በወገን በኩል አንድም አየር መቃወሚያ መሣሪያ ስለሌለን ሚዛኑ 0:30 ይሆናል።”![]()
ገጽ 159 ላይ ደግሞ እንዲህ ይሉናልበማለት የአይን እማኝነታቸውን አስፍረዋል።“. . . የእኛ ጦር ለጠላት እጁን ሲሰጥ ወይም የጥበቃ ቦታውን ጥሎ ወደ ወገን ሲያፈገፍግ ይጠቀምባቸው የነበሩ ታንኮችና ከባድ መሣሪያዎች፤ ማለትም መድፍ፣ አየር መቃወሚያና ፀረ ታንክ መሣሪያ የመሳሰሉትን በሙሉ ምንም ጉዳት ሳያደርስባቸው ከነመሰል ጥይቶቻቸው ትቶ ነው ያፈገፈገው። የጦሩ አባላት መሣሪያቸውን ይዘው ነው እጃቸውን ለጠላት የሰጡት። - - - የሻዕቢያ ጎራ በሰውና በመሣሪያ በየቀኑ ከእኛ በሚወስዳቸው መሣሪያዎች ሲጠናከር የእኛ ጎራ እየመነመነ ነው የሄደው። - - -”
በገጽ 178 ደግሞ ስለ ናቅፋው ከበባና ጦርነት እንዲህ ይሉናልይላሉ ሻዕብያን ድል አድርጌ ከናቅፋ ኣፍዓበት ገባሁ የሚሉት “የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚው አየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም፣ ምናቸው ሞኝ ሆነና “ናቅፋን ለሻዕብያ አስረክቤ፣ ሻለቃ ማሞን እንኳ ሳልቀብር ከናቅፋ እየፈረጠጥኩና እየተሽለኮለኩ ኣፍዓበት ገባሁ እንዲሉ መቸም አንጠብቅም። ያገሬ ታጋይ ታሪክ ጸሐፊዎች እያንዳንዷን የናቅፋ ጦርነት ፍጻሜ ከነ እያንዳንዷ የኢትዮጵያ ሰራዊት የቴሌግራም የመልእክት ልውውጥ ጋር በቅጡ ሰንደው ለንባብ እንዳበቁ መች ያውቁና?!“ከቀኑ 11:00 ሰዓት ሆነ። የ2ኛ ክ/ጦር ኣዛዥ በሬዲዮ ፈልገውኝ ከማዘዣ ጣብያዬ ወጥቼ ሬድዮ ወደሚገኝበት ቦታ ስሄድ በነፍስ ወከፍ መሣሪያ ጥይት ቀኝ እግሬ ላይ ተመታሁ። መመታቴን አላወቅሁም። የ2ኛ ክ/ጦር ኣዛዥ በሬድዮ ቀርበው ስለሁኔታው ጠየቁኝ። “ያለቀለት ጉዳይ ነው አልኳቸው።” “እንዳበቃለት እኔውም አውቃለሁ። ከእንግዲህ አንተ ያዋጣኛል የምትለውን እርምጃ ውሰድ አሉኝ።” - - - “ጥይቱ ሳይወጣ ውስጡ ስለቀረ ቀስ በቀስ እግሬን ማጠፍና መዘርጋት ከለከለኝ።”![]()
በገጽ 230 ደግሞ “የኤርትራ መልሶ ማጥቃት ዘመቻ” በሚለው ምዕራፍ እንዲህ አስነብበውናልብለው ይተርካሉ።“ዘመቻውን በቅርብ እየተከታተለ አመራር የሚሰጥ ቀዳሚ መምሪያ መቀሌ ላይ በ1970ዓ.ም ተመሠረተ። ቀዳሚ መምሪያውን እንዲያስተባብሩ 1) ኮ/ተስፋዬ ገ/ኪዳን (በኋላ ሌ/ጄኔራልና የመከላከያ ሚኒስትር) የቀዳሚ መምሪያ ዋና አስተባባሪ 2) ኮ/ኃይለ ጊዮርጊስ ሀብተ ማርያም (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዡርና ሚኒስትር) የቀዳሚ መምሪያው ኤታ ማዦር ሹም 3) ሻለቃ ገብረ ክርስቶስ ቡሊ (በኋላ ብ/ጄኔራልና የመከላከያ ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ) የቀዳሚ መምሪያው ዘመቻ መኮንን 4) ሻለቃ ነጋሽ ዱባለ (በኋላ ብ/ጄኔራል) የቀዳሚ መምሪያው ድርጅት መኮንን ሆነው ተመደቡ። ቀዳሚ መምሪያውን የሚያማክሩ ሶቭየቶች በብዛት ሲመደቡ የመከላከያ እና የም/ጦር እስታፎች በሙሉ ነቅለው መቀሌ ገቡ።”
ገጽ 237ም ደርጉ ያቋቋማቸውን ግብረኃይሎች እንዲህ ይዘረዝሯቸዋል1. 501ኛ ግብረ ኃይል በኮ/ረጋሳ ጅማ (በኋላ ሜ/ጄኔራል የ2ኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ)
2. 502ኛ ግብረ ኃይል በኮ/አሥራት ብሩ (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የሰሚን ምዕራብ ዕዝ ኣዛዥ)
3. 503ኛ-ሀ ግብረ ኃይል በኮ/ ካሣ ገብረማርያም [ሌ/ኮሎኔል ካሣ ገብረማርያም የእስፔሻል ፎርስ አዛዥ የእርስዎም ኣዛዥ መጨረሻው ምን ሆነ አልነገሩንም’ሳ! እርስዎ ተሽለኩልከው ከሞት ሲተርፉ አለቃዎ የነበረው ኮ/ካሣ ገብረማርያም ግን ቅልጥ ባለ ጦርነት መካከል በኤርትራዉያን የነፃነት ታጋዮች በተተኮሰ ጥይት ማለፋቸውን ኤርትራዉያን የነጻነት ታጋዮች ቁልጭ አድርገው ታሪኩን ጽፈውታል።]
4. 503ኛ-ለ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ታሪኩ ላይኔ (በኋላ ብ/ጄኔራልና የናደው ዕዝ አዛዥ)
5. 503ኛ-መ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ሠይፉ ወልዴ
6. 505ኛ ግብረ ኃይል በኮ/አበራ አበበ (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ሃላፊ)
7. 506ኛ-ሀ ግብረ ኃይል በኮ/ሁሴን አህመድ (በኋላ ሜ/ጄኔራል የ2ኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ)
8. 506ኛ-ለ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ተስፋዬ ሀ/ማርያም (በኋላ ብ/ጄኔራልና የአየር ወለድ ጦር አዛዥ)
የቀይ ኮከብ ዘመቻን በተመለከተም በገጽ 268 እንዲህ ይሉናል። የኤርትራ ታጋዮችን ቁጥር ግምት ውስጥ ስናስገባ፡ እኒህ 'ጀግና' ሊያፍሩበት የሚገባውን የኤርትራ ታጋይ ልጆች የትግል ስልትን ያወጉናል! ሻዕቢያ አስሬ ቢለጠጥ ታድያ የኢትዮጵያ ሠራዊት 1000 ግዜ መለጠጥ አይችልም ነበርን ብለን አንጠይቃቸውም? ምክንያቱም ጉዳዩ የብዛት ሳይሆን የጥራትና የዓላማ ጽናት ጉዳይ መሆኑን ጠንቅቀን ስለምናውቅ። እንዲህ ነው ያሉት የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል፦“ናቅፋን ተቆጣጥረን ጦርነቱ በአጭር ጊዜ ይጠናቀቃል ተብሎ ታቅዶ ነበር። ነገር ግን ከታቀደው በላይ ተራዘመ። የወገን ጦር ከማጥቃት ወደ መከላከል ተሸጋገረ። ሻዕቢያ በየጊዜው አዳዲስ ግንባሮች እየከፈተ የመከላከያ ወረዳችን ወደጎን እንዲለጠጥ አደረገ አዳዲስ ግንባሮችን ለመሸፈን በየጊዜው ተጨማሪ የሰውና የመሣሪያ ኃይል ሲላክ ኤርትራ ላይ ከፍተኛ የሰውና የመሣሪያ ክምችት ተፈጠረ። - - -ለአብነት ያህል በ1973ዓ.ም የነበረውን መመልከቱ ይጠቅማል።
የሰው ኃይል፦ መደበኛ ሠራዊት= 120,000፣ የኤርትራ ሕዝባዊ ሠራዊት = 21,000፣ ድምር=141,000
መሣሪያ
122ሚ.ሜ ኣና 130 ሚ.ሜ መድፍ = 621
ቢ.ኤም 21 = 37
82 ሚ.ሜ ሞርታር = 961
ልዩ ካሊበር ያላቸው መትረየሶች = 5,432
ኤ.ኪ.ኤም. 47 ጠብመንጃ = 90,000
ቲ.55 ታንክ = 159
ብረት ለበሶች = 153
ከባድና ቀላል ተሽካርካሪዎች = 3,000
የአንድ ዓመት የጥይት ፍጆታ
የ130 ሚ.ሜ መድፍ ጥይት = 12,089
የ122 ሚ.ሜ መድፍ ጥይት = 43,059
የቢ.ኤም. 21 ጥይት = 20,739
የኤ.ኬ.ኤም 47 ጠብመንጃ ጥይት = 5 መደባዊ ጭነት
አንድ መደባዊ ጭነት 120 ጥይት ቢሆን 120 በ 90,000 = 54,000, 000”
እንዲሁም የአልባሳቱንና የቀለቡንም እንዲ አርድገው ሰንደውታል፡ ቀጥለውምይሉናል። ድንቄም!“የቀይ ኮከብ ዘመቻ ተቀዳሚ ዓላማዎቹ ሁለት ነበሩ” ይሉንና የመጀመሪያውን በገጽ 270 እንዲህ ያስቀምጡታል “ ሀ) ጦርነቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማጠናቀቅ የኤርትራን ምድር ከሻቢያ ነፃ ማውጣት”![]()
በገጽ 272ም በወቅቱ ስለተፈጠሩት ወታደራዊ ዕዞችና ከኤርትራ የነጻነት ታጋዮች ቁጥር አንጻር ሲታዩ ስፍር ቁጥር ስላልነበራቸው ክፍለ ጦሮች ይህንን ገልጸውልናል“ናደው ዕዝ፡ በሥሩ 3ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 17ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 18ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 22ኛ ተራራ ክ/ጦርን በመያዝ በታንክና በመድፍ ተጠናክሮ ናቅፋ በር ላይ በመሰለፍ በብ/ጄኔራል ውበቱ ፀያዬ አመራር ሰጪነት ከፍታ ነጥብ 1702ን፣ የናቅፋ አልጌና መንገድ በመዝጋት ከናቅፋ የሻዕቢያ አጠናካሪ ኃይል ወደ አልጌና እንዳይሄድ ማገድ። የናቅፋ ከተማን ናቅፋ በር ላይ ከፍታ ነጥብ 1702 ግራና ቀኝ የሚገኙትን ገዦና ቁልፍ የሆኑ መሬቶችን አጥቅቶ በቁጥጥሩ ሥር እንዲያደርግ።
መብረቅ ዕዝ፡ 21ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 24ኛ እግረኛ ክ/ጦር እና 2ኛ እግረኛ ክ/ጦርን በሥሩ በመያዝ በታንክና በመድፍ ተጠናክሮ በብ/ጄኔራል ቁምላቸው ደጀኔ አመራር ሰጪነት አስማጥ - - ከርከበት
መክት ዕዝ፦ በሥሩ 14ኛ እግረኛ ክ/ጦር ኣና ልዩ ልዩ ብርጌዶችን በሥሩ በመያዝ በታንክና በመድፍ እየተጠናከረ የአሥመራ ዙሪያ ጥበቃ እንዲያደርግ
ውቃው ዕዝ፦ በሥሩ 15ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 19ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 23ኛ እግረኛ ክ/ጦር እና ልዩ ልዩ ብርጌዶችን በመያዝ በታንከኛና በመድፈኛ እየተጠናከረ በብ/ጄኔራል አበራ አዛዥነት በአልጌና ግንባር . . ።”
ይህንን እውነታ ተገንዘበን ሰውዬው “ ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል ” ማለታቸውን ስናጤን ፍርዱን ለአንባቢ ምናብ እየተውን ነው።![]()
ሓቂ ምስ ገለጽና ሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ!![]()
Sabur wrote: ↑18 Jan 2020, 07:29
Meleket:
Thank you for calling out and trashing the lies one by one the false narration by the coward Liar Tesfaye Hailemariam.
Only a coward soldier tells lies, attempts to distort actual events and tries to re-write history.
This ONE is for the Mighty Eritrean Fighters, and for the Mighty Eritrean People - ደቂ ሓራስ ነብሪ.
"Forget History. Man Makes History and Eritreans Made History !"
Even the Coward Mengistu Hailemariam could not help it but tell the truth: