ሰበር ዜና:ባልደረስ መፈረካከስ ጀምሯል፣ ታዋቂው ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ጥላቻ በቃኝ በማለት ራሱን አግልሏል!
Posted: 15 Jan 2020, 20:00
ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ራሱን ከባልደራስ አግልሏል። ምክንያት የተባለው"ብሄር በሄረሰቦችን በእኩልነት እና ሁሉንም ሃይማኖቶች ያላቀፈ በመሆኑ ቅሬታን በብዙሃኑ እያስነሳ በመሆኑ ደግሞም በእኩልነት የማያይ እና ያገለለ ብሔር ብሔረሰቦችን ጠል የሆነ አካሄድ አያዋጣንም" በማለት በልዩነት እራሱን ከባለአደራው አግልሏል።እራሱን የባልደራስ ምክር ቤት ሰብሳቢ አድርጎ የሾመው እስከንድር ነጋ ሀገሪቱን ለማወክ ይዞ የተነሳው አላማ እየከሸበት እንደሚገኝ ከዚሁ ለመገንዘብ እንችላለን። ጋዜጠኛውም ትክክለኛ ውሳኔ ወስኗል።

