Page 1 of 2

ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 15 Jan 2020, 14:26
by Hameddibewoyane
ዛሬ ከሕንጣሎ ወጀራት ወደ ሳምረ የሚወስደው መንገድ ወጣቶቹ ዘግተዋል እሰከ ኣሁን ኣልተከፈተም። በህወሓት ለ27 ዓመት የወረዳ ጥያቄ የተከለከለ የህንጣሎ ወጀራት ህዝብ ዛሬ ወረዳ ይመለስልን በሚል መንገድ ዘግተዋል።ህወሓት ጭንቅ ውስጥ ናት።

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 15 Jan 2020, 14:32
by Hameddibewoyane
ህወሓት ኣብ ፌደራል መንግስቲ ተቆፂሩ ንዝሰርሕ ትግራዋይ ኩሉ ድሙር ዝብል ሳጓ ኣውፂኣትሉ ኣላ! ስራሑ ገዲፉ እንተመፂኡኸ ስራሕ ዕድል ተመቻችወሉ ድያ?
ሞት ለህወሓት
Hameddibewoyane wrote:
15 Jan 2020, 14:26
ዛሬ ከሕንጣሎ ወጀራት ወደ ሳምረ የሚወስደው መንገድ ወጣቶቹ ዘግተዋል እሰከ ኣሁን ኣልተከፈተም። በህወሓት ለ27 ዓመት የወረዳ ጥያቄ የተከለከለ የህንጣሎ ወጀራት ህዝብ ዛሬ ወረዳ ይመለስልን በሚል መንገድ ዘግተዋል።ህወሓት ጭንቅ ውስጥ ናት።

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 15 Jan 2020, 14:45
by Ejersa
This is a good start!!!!
Hameddibewoyane wrote:
15 Jan 2020, 14:26
ዛሬ ከሕንጣሎ ወጀራት ወደ ሳምረ የሚወስደው መንገድ ወጣቶቹ ዘግተዋል እሰከ ኣሁን ኣልተከፈተም። በህወሓት ለ27 ዓመት የወረዳ ጥያቄ የተከለከለ የህንጣሎ ወጀራት ህዝብ ዛሬ ወረዳ ይመለስልን በሚል መንገድ ዘግተዋል።ህወሓት ጭንቅ ውስጥ ናት።

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 15 Jan 2020, 18:33
by Hameddibewoyane
ሰበር ዜና !
<><><>

የሕንጣሎ ወረዳ ነበር ህዝብ ለዓመታት የወረዳነት ይፈቀድልን ጥያቄ መልስ ባለማግኘቱ የመቐለ ሰሓርቲ ሳምረ መንገድ ዘግቶዋል።

ህዝቡ "የወረዳነት መብታችን ይከበርልን" የሚል ጥያቄ ይዞ በተደጋጋሚና ለኣመታት ኣብየቱታ ያቀረበ ቢሆንም ከትግራይ መንግስት ኣወንታዊ ምላሽ ሊሰጠው ኣልቻለም።

የሕንጣሎ ወረዳ ነበር ህዝብ ደንጎላት በሚባል ኣከባቢ መንገድ የዘጋው የመጀመርያው ተግባራዊ ተቃውመው እያሰማ ይገኛል።

በርካታ መኪናዎች ከመቐለ ሳምረ፣ ከመቐለ ግጀት፣ ከመቐለ ሕንጣሎና ከተጠቀሱት ከተሞች ወደ መቐለ እንዳይንቀሳቀሱ ዛሬ 6/5/2012 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ጀምሮ መንገድ ዘግተዋል።

መንግስት መንገዱ ለማስከፈት የግራይ ልዩ ሓይል ወደ ኣከባቢው መላኩ ታውቀዋል።

* የሕንጣሎ ህዝብ ድምፅ ይሰማ!

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 16 Jan 2020, 00:06
by Digital Weyane
ታማንኦም ሆይኖም ኡዮም ሎቲ መንገዲ ዝዓፀውዎ፣ ሓሽጋራት። ካው ቄሮ ሃዲምና አው መቐለ ተሾጊጥናስ ናይና ወጣቶች ድማ ሀም ቄሮ ሆይኖምና፣ አውዚ እኒኤካ ሽግር። :evil: :evil:

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 16 Jan 2020, 01:20
by Digital Weyane
Opposition against TPLF is opposition against Tigray. Period! :evil: :evil:

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 16 Jan 2020, 08:46
by Weyane.is.dead
Better later than never. The noose around tplfs neck is tightening. Good job

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 16 Jan 2020, 23:52
by Digital Weyane
I urge my Weyane brothers Awash and Present to immediately go to Tigray and stop the hooligans that are ruining our Singaporean dream. Enough is Enough! Sanction their a$$! :evil: :evil:

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 17 Jan 2020, 00:01
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 17 Jan 2020, 01:10
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 17 Jan 2020, 05:10
by pushkin
( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote:
17 Jan 2020, 01:10

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 17 Jan 2020, 09:08
by Hameddibewoyane
ሰበር ዜና፦ ህዝባዊ ተቃውሞ በትግራይ ተጧጡፏል!!!!
እትጌ Meskerem Abera "'በትግራይ ክልል ህንጣሎ/አዲ ነብረ ዓዲ የሚባል አካባቢ ህዝብ #ከህወሃት አገዛዝ ለመላቀቅ ትግል ጀምሯል' የሚል መረጃ ደረሰኝ" የሚል ፅሁፍ ለጥፋ አነበብኩኝ። እንሆ ቀኑ ደረሰ‼ ልብ አድርጉ... የአቦይ ስብሃትን ቤተሰባዊ አገዛዝ ለማስወገድ በቅድሚያ ከፌዴራል ስልጣን ማስወገድ፣ ቀጥሎ ወደ አዲስ አበባ የመጣበትን #ኢህአዴግ የተባለ ፈረስ መግደል፣ ከዛ ደግሞ ላለፉት 27 አመታት ኢትዮጵያን በበላይነት ተቆጣጥሮ የገዛበትን "አጋር" የተባሉ #በቅሎዎችን ከትህነግ የእጅ አዙር አገዛዝ ነፃ ማውጣት፣... በመጨረሻም የስብሃት #ማፊያ ቡድን እንደ እባብ አናቱን ቀጥቅጦ መግደል። ይህ ደግሞ የሚሆነው ከትግራይ ህዝብ ጋር በመተባበር በሚደረግ ትግል ነው። እንሆ የትግራይ ህዝብ ትግሉን ጀምሯል‼ ከጎናቸው ቆሞ መረባረብ ያስፈልጋል::

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 17 Jan 2020, 09:14
by simbe11
Ena yet yihidu bileh timekiraleh??
Meheja atu eko!!
Digital Weyane wrote:
16 Jan 2020, 00:06
ታማንኦም ሆይኖም ኡዮም ሎቲ መንገዲ ዝዓፀውዎ፣ ሓሽጋራት። ካው ቄሮ ሃዲምና አው መቐለ ተሾጊጥናስ ናይና ወጣቶች ድማ ሀም ቄሮ ሆይኖምና፣ አውዚ እኒኤካ ሽግር። :evil: :evil:

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 17 Jan 2020, 09:19
by simbe11
Wrong!
Opposition against TPLF is opposition against oppression
Down down TPLF
Digital Weyane wrote:
16 Jan 2020, 01:20
Opposition against TPLF is opposition against Tigray. Period! :evil: :evil:

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 17 Jan 2020, 09:44
by pushkin
Tplf Nega mafia group from northern and southern tigray is going to be a public protest ‼ ️
=====================================
The public protest that was crucified in tigray region is being called ሕንጣሎ and adey eid in the areas of Ethiopia. The ሕንጣሎ between the ወጀራት and enderta is located in the middle of the middle East Tigray Shire. Woe to woyane... Woyane is going to be on top and above all

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 18 Jan 2020, 15:12
by Digital Weyane
The worst day of my Weyane life ! :evil: :evil: :evil:
We didn't see this one coming. Heartbreaking!

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 18 Jan 2020, 15:30
by Weyane.is.dead
Tigrayans are chasing tplf back to adwa qiqiqiqi :mrgreen:

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 18 Jan 2020, 15:43
by Digital Weyane
ኡንደ ቅዱሳን መፅሃፋት የምንዎደውና የምናከብረው የህወሃት ማኒፌስቶአችን "መንገዶች ዝጉ!" የሚል አንቀፅ የለውም። ታዲያ ኡነኚህ ወሳፋታሞች ሎምንድ ነው በየቀኑ መንገዶች ኡየዘጉ የሚያዋርዱን?? ለወራት ታግሰነው ቡንቆይም አሁን ትእግስታችን አልቋል። የዓድዋ ልጅ ተነስ!! የወያኔ መሪዎቻችን ከትግራይ ቄሮዎች አድን!! :evil: :evil:

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 18 Jan 2020, 15:47
by Weyane.is.dead
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
18 Jan 2020, 15:43
ኡንደ ቅዱሳን መፅሃፋት የምንዎደውና የምናከብረው የህወሃት ማኒፌስቶአችን "መንገዶች ዝጉ!" የሚል አንቀፅ የለውም። ታዲያ ኡነኚህ ወሳፋታሞች ሎምንድ ነው በየቀኑ መንገዶች ኡየዘጉ የሚያዋርዱን?? ለወራት ታግሰነው ቡንቆይም አሁን ትእግስታችን አልቋል። የዓድዋ ልጅ ተነስ!! የወያኔ መሪዎቻችን ከትግራይ ቄሮዎች አድን!! :evil: :evil:

Re: ሰበር ዜና: ትግራይ ውስጥ ፀረ ህወሓት ተቃውሞ ወጣቶች መንገድ እየዘጉ ነው!ኣልልልልልልልል!!!!

Posted: 18 Jan 2020, 16:26
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)

Request Granted! :lol: :lol: :mrgreen: :mrgreen: :lol: :lol: