Page 1 of 1

Re: LOADING: #የጉራጌ ብሔራዊ ክልል መንግሥት!

Posted: 15 Jan 2020, 03:21
by TGAA
How painful is it to be betrayed by your hero Ayatola Jewar.. does it hurt? Obo yabllo Tsegay Arrarsa. Lucky no hair to pull out..ouch!

Re: LOADING: #የጉራጌ ብሔራዊ ክልል መንግሥት!

Posted: 15 Jan 2020, 03:52
by Horus
ያቤሎ
መቼም በጣም የቸገረህ ይመስልርኛል ። አየህ ጉራጌ ክልል የሚባለው ኋላ ቀር ነገር እንዳንተ ቢፈልገው ኖሮ ላለፈው 50 አመት ስንታገልለት ታይ ነበር ። ልብ በል የኢትዮጵያ ተማሪ ንቅናቄ ሃ ሲባልኮ ነው የነበርነው የመራነው !!! ፈሶ !! ደሞ ኢትዮጵያ በተገንጣዮች ስትወረር እምቢ ብለን ብሎም የኢትዮጵያዊነት ትግልን እዚህ ያደርሰነው አንዱ እኛ ነን ። ይህ ሁሉ አውቀን ነው ያለነው ። ዛሬም የጎሳ ቅዠትን የምናፈርስ እኛ ነው ። ለጉራጌ ክልል መጣ ሄደ ፋይዳው አይደለም ። ግን ክልል አንድ መጫወቻ ካርዳችን ነው ። ኢትዮጵያን ለምጉዳት ይህ ጎሳ ያ ጎሳ ስራ ሲጀምር እኛ ኢትዮጵያን ከመከለከር እናነሳዋለን ። የጎሳ ፖለቲካ አደገኛነት እናሳይበታለን ። ጎሳ ፌዴሬሽን ማፍረሻ እናደርገዋልን ። ለዚህ ሚስክሩ አንተ ነህ ። ስለጉራጌ ክልል የምትቀባጥረው አንተ ነህ እንጂኮ ጉራጌዎች አይደሉም ። ስለዚህ አንተ መላው የዞረብህ ብኩን ሜዲቫል የፖለቲካ ቅዠት ነህ ። ስለ ራስህ ቀብጥር ፣ ጉራጌ ስለራሱ መናገር እንደ ሚችል ታቃለህ ። መፈሪያ !!! ኢትዮዮጵያ ማለት ጉራጌ፣ ጉራጌ ማለት ኢትዮጵያ ናት !!! ካሻህ አንተ ነህ ወደ መጣህበት ምትመለስ !!!

Re: LOADING: #የጉራጌ ብሔራዊ ክልል መንግሥት!

Posted: 15 Jan 2020, 04:10
by Horus
The Glorious Anqat yeGena game !!! and the Amazing Horse Gugs (Gugs mean running, race, Gug means speed!)

ገና እጅግ ጥንትዊ የልጆች ጨዋታ ነው ፣ አንቃት ማለት አርጃት ወይም ወጣቶች ከሚለው ስር የመጣ ስም ነው። አንቃት ገና ማለት ነው/

በጉራጌ ቋንቋ ጉግ ማለት ፍጠን ፣ ሩጥ ማለት ነው ። ጉግስ ማለት የፈርስ ሩጫ ማለት ነው ።


Re: LOADING: #የጉራጌ ብሔራዊ ክልል መንግሥት!

Posted: 15 Jan 2020, 04:28
by Horus
ያቤሎ

ጉራጌ ከማንም የመጣ አዲስ ነፋስ የሚነፍስ ህዝብ እንዳልሆነ ባሁን ሰአት ማወቅ አለብህ ። አንተ ነህ ከጉራጌ ተምረህ ህዝብህን ከቀውስ ማስወጣት ያለብህ ። እስቲ ትንሽ ዝም ብለህ አስብ ።

ይህ ነው ጉራጌ !!! ተደስት


Re: LOADING: #የጉራጌ ብሔራዊ ክልል መንግሥት!

Posted: 15 Jan 2020, 04:51
by Horus
ያቤሎ

ጉራጌ አንተን ከሚነዝርህ የማንነትና ክልል እጅግ የጎዘፈ ህዝብ ነው ። ስለማታቀው ነገር አትቀባጥር ። የራስህ የተቃወሰን ፖለቲካህን ተከታለል ። ጉራጌ በድራማ በጩሀት የቆመ ባህል አይደለም ። ይልቅስ ጠጋ ብለህ ተማር !!!


Re: LOADING: #የጉራጌ ብሔራዊ ክልል መንግሥት!

Posted: 15 Jan 2020, 04:51
by Horus
ያቤሎ

ጉራጌ አንተን ከሚነዝርህ የማንነትና ክልል እጅግ የጎዘፈ ህዝብ ነው ። ስለማታቀው ነገር አትቀባጥር ። የራስህ የተቃወሰን ፖለቲካህን ተከታለል ። ጉራጌ በድራማ በጩሀት የቆመ ባህል አይደለም ። ይልቅስ ጠጋ ብለህ ተማር !!!


Re: LOADING: #የጉራጌ ብሔራዊ ክልል መንግሥት!

Posted: 15 Jan 2020, 10:34
by Maxi
I think they deserved it. Everybody is organizing and helping his own people. The hardworking people of Gurages must understand the reality in the current Ethiopian politics and work for themselves!!