Page 1 of 1

Poll: ban the following members who are ruining this form? አጋመዎች ይህንን ፎረም አጨማለቁት !

Posted: 15 Jan 2020, 01:53
by Abaymado
ይህን ፎረም እያጨማለቁ ያሉ አጋመዎች ban ቢደረጉ ወይ ፖስታቸው ወደ መጨረሽ ቢሆንስ? ምን አይነት እብዶች ናቸው? ከራሳቸው ጋር የሚያወሩ? ምንም ትርጉም የሌለው ፖስት በሰዓት በሰዓት ሲለጥፉ ምንም የማይሰማቸው:: በየቀኑ አዳዲስ username ይመጣል: ግን ፖስታቸው ያው ተመሳሳይ ነው :: :roll: :twisted: