Page 1 of 1

@SMN: ESAT የሚባል ጸረ-ጭቁን ሕዝቦች ቋት፣ ቢቻል የሲዳማ ሕዝቤ ውሳኔ እንዳይካሄድ አሊያ ሀዋሣ ከሲዳማ እንደትነጠል ሲቀሰቅስ ኑሮ ብርሀኑ ነጋ ሀዋሳ እንዲረግጥ መፈቀዱ ያሳዝናል፡፡

Posted: 12 Jan 2020, 15:55
by AbebeB
ESAT የሚባል ጸረ-ጭቁን ሕዝቦች የሆነ ዘረኛ የቧልት ቋት፣ ቢቻል የሲዳማ ሕዝቤ ውሳኔ እንዳይካሄድ አሊያ ሀዋሣ ከሲዳማ እንደትነጠል ሲቀሰቅስ ኑሮ ብርሀኑ ነጋ ሀዋሳ እንዲረግጥ መፈቀዱ ያሳዝናል፡፡

ኤጄቶ ስራውን የዘነጋ ይመስላል፡፡ እንደ ብርሀኑ ያሉ አጭበርባሪ ጉራጌን (ብርሁኑን) ማባረር ነው፡፡