Page 1 of 1

@Ethio 360: ብርሁኑ ነጋ ምን ራዕይ ይዘህ ነው ለሕዝብ ቀርበህ ኢዜማ እንዲመረጥ የምትሻው ሲባል ከተመረጥኩ ተኝቼ አልማለሁ በማለት መልስ ሰጠ፡፡

Posted: 12 Jan 2020, 13:41
by AbebeB
አጭቤው ብርሁኑ ነጋ አሀዳዊ ስርአቱን ለመደበቅ የሚጓዝበት የማጭበርበር ዘዴውን ይፋ አደረገ፡፡ ከተመረጥኩ ከሕዝብ ጋር መክሬ ተኝቼ አልማለሁ በማለት መልስ ሰጠ፡፡ የተለመደ የማጭበርበር ዘዴው መሆኑ ነው፡፡

ውይ ምርጫ ዘጠና ሰባት ትዝ አለኝና የአጭቤዎች ጌታ የሆነው የመለስ ስልክ ጥሪ (ያቺ በከፊያ የሚደውላት) አነቃችኝ፡፡