Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@DW: አሀዳዊው የሚንሊክ አማራ ክልል የብሔሮችን ቋንቋ ለማፈን እንቅልፍ ያጣል፤ የትግራይ መሪ ሕወሀት ከተጋሩ ጋር የሚኖሩ ህድጣን ኩናማና እሮብ የቴቪ ጣቢያ እንዲኖራቸውም ተግቶ ይሰራል።

Post by AbebeB » 11 Jan 2020, 13:12

አሀዳዊው የሚንሊክ አማራ ክልል የብሔሮችን ቋንቋ ለማፈን እንቅልፍ ያጣል፤ የትግራይ መሪ ሕወሀት ከተጋሩ ጋር የሚኖሩ ህድጣን ኩናማና እሮብ የቴቪ ጣቢያ እንዲኖራቸውም ተግቶ ይሰራል።

የመጨፍለቅ መንፈስ የተጠናወተው አማራ ከፌደራል ተጋሩ ጋር ያለው ልዩነት ይህ ነው። ለዚህም ነው ተጋሩ የኦሮሞ ሕዝብ የትግል አጋር እና የግብ ተመሣሣይት አለው የምንለው። በተጻራሪው አማራ ከሌላው ይቅርና ከራሱም ጋር የማይግባባው ለዚህ ነው።

#ትግራይ_ቲቪ፡ ኢሮብ ዋረ’ 02-05-2012 ኢ.ሎ:



#ትግራይ_ቲቪ፡ Kunama Kabara Tela Uya 02-05-2012: