BREAKING NEWS ኢዲስ አበባና አዋሳ የተከፈቱ የሆሊውድ ሱቆች ደንበኞቻቸው እየሸሹ ነው
Hypnosis, Cold reading and the Placebo Effect for sale የሰለጠነው ክፍለ ዐለም የስነ ልቦና ማታለያነቱን አውቆ በ20ኛው ክፍለ ዘመን ለትምህርት ፊልም የሰራበትን ኢትዮጵያ ውስጥ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን መናፍቆች እንደትልቅ ታምራትና እውነት ቆጥረው በየአዳራሽ ሲሸወዱበት ማየት የተለመደ ነው