Page 1 of 1

የጎጠኛው ስብሃት ነጋ ህወሓት መጨረሻ!!!

Posted: 10 Jan 2020, 22:13
by Hameddibewoyane
ህወሓት ስሙም ከምድር ገፅ እናጠፋዋለን ብለው ድርጅት የመሰረቱ እንሆ ዛሬ በሚቆጣጠረው ሚድያ ብልፅግና ሰደበለኝ ብሎ በማስረጃነት አቅርቦቷል። የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ውጭ ምንም ጠላት የለንም የምለው በጥላቻ ሳይሆን በማስረጃና እውነት ስለሆነ ነው። ህወሓት ትናንት የትግራይ ህዝብ ግፍ ፈፀመብን ያለችው ኮ/ል መንግስት ሓይለማርያም አያድርገውና ብልፅግና ቢተች የብሄር ብሄረ ሰቦች ተወካይ አድርጋ መቐለ የክብር እንግዳ አድርጋ ትጋብዘዋለች!። ህወሓት ርካሽ ነው ፀረ ትግራይ ህዝብ ብሎም ፀረ ኢትዮጵያ የአሸባሪዎች ስብስብ ቡድን። ይህ አሸባሪ ድርጅት ለኢትዮጵያችን ስጋት እስከሆነ ድረስ መንግስት ግዜ ሳያባክን በህግ ሊጠይቅልን ይገባል።
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!

Re: የጎጠኛው ስብሃት ነጋ ህወሓት መጨረሻ!!!

Posted: 10 Jan 2020, 22:28
by Halafi Mengedi
Hameddibewoyane wrote:
10 Jan 2020, 22:13
ህወሓት ስሙም ከምድር ገፅ እናጠፋዋለን ብለው ድርጅት የመሰረቱ እንሆ ዛሬ በሚቆጣጠረው ሚድያ ብልፅግና ሰደበለኝ ብሎ በማስረጃነት አቅርቦቷል። የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ውጭ ምንም ጠላት የለንም የምለው በጥላቻ ሳይሆን በማስረጃና እውነት ስለሆነ ነው። ህወሓት ትናንት የትግራይ ህዝብ ግፍ ፈፀመብን ያለችው ኮ/ል መንግስት ሓይለማርያም አያድርገውና ብልፅግና ቢተች የብሄር ብሄረ ሰቦች ተወካይ አድርጋ መቐለ የክብር እንግዳ አድርጋ ትጋብዘዋለች!። ህወሓት ርካሽ ነው ፀረ ትግራይ ህዝብ ብሎም ፀረ ኢትዮጵያ የአሸባሪዎች ስብስብ ቡድን። ይህ አሸባሪ ድርጅት ለኢትዮጵያችን ስጋት እስከሆነ ድረስ መንግስት ግዜ ሳያባክን በህግ ሊጠይቅልን ይገባል።
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!
The Axumite kingdom son of slave, our brain is higher than your moronic thinking we can be deceive by your faart???