Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS “ጠቅላይ ሚኒስትር እሆናለሁ ባለጊዜ ነኝ እያለ ያስፈራራኛል” የኢትዮጵያ ህዝብ ይድረስልኝ... አቶ ስሙኤል

Post by clear12 » 10 Jan 2020, 12:10

አብይ የሸለመው ሌባ መልካም ወጣት በቃላት እንጂ በተግባር አይፈጥርም:: መናፍቃን ፓስተሮች ማለት መጸሃፍ ቅዱስ ያነገቱ ሌቦች:: ይሔ የመናፍቅ ሌባ የሚያሳስበው የዘላለም ህይወት ሳይሆን ምድራዊ ስልጣንና ደሃ ኢትዮጵያዊያን ለማሰቃየት የሚጠቀምበት ምድራዊ ሃይል ነው


Post Reply