17 የመቐለ 70 እንደርታ ደጋፊ ወጣቶች 2 ሴቶች በውያኔ ድብደባ ተፈጸመባቸው!!!!
Posted: 10 Jan 2020, 06:50
ህወሓት 4 ኪሎ እያለች በኢንሳና ቴሌ ኣማካኝነት የዜጎች ስልክ፣ ኢሜይልና ፌስቡክ ስትቦረቡር ነበረች። መቐለ ከተመለሰች በኋላ ደግሞ ወጣቶች በፖሊስ እያሳሰረች ሞባይልህ ከፍተህ ፌስቡክህ ክፈትና የምትፃፃፋቸው መልእክቶች ኣሳየን፣ እያሉ በፖሊስ ጣብያ መደብደብ፣ ማስፈራራትና ሞባይል ቀምተው መፈተሽ ስራየ ብለው ጀምረዋል። ይሄ የሽፍትነት ተግባር ከደረሳቸው 17 የመቐለ 70 እንደርታ ደጋፊ ወጣቶች 2 ሴቶች ናቸው።

