ALARMING NEWS ደቡብ አፍሪካዊው........ የጴንጤ ነብዮች የሚጠነቁሉበትን ሃይል ከናይጄሪያ እንደሚሞሉ ራሳቸው እንዳዩ አፍረጠረጡት (Surafel--Shall I Prophecy )
ደቡብ አፍሪካዊ ነብይ የጴንጤ ነብዮቹ መድረክ ላይ ሰው የሚፈውሱበትንና የሚጠነቁሉበትን መንፈስ ከናይጄርያ ጠንቋዮች ይሞሉ እንደነበር መሰከሩ:: ኢትዮጵያ ውስጥ በየመድረኩ ልተንብይ (Shall I Prophecy ) እያሉ ህዝብ እያስጮሁ የሚተነብዩ መናፍቅ ነብይ ነን ባዮች/ (ጠንቋዮች) መድረክ ላይ የሚጠነቁሉበት ሃይል ክየት እንደመጣ ከዚህ ቪዲዮ በሃላ በግልጽ ያውቃሉ