@Ethio 360: ገዱ አንዳርጋቸው ልክ እንደ ያኔው ስዩም መስፍን BBC ላይ ቀርቦ አባይ ግድብ በግብፅ እንዲሰራልን በአሜሪካ ተወሰነ ሊለን ነው በቃ?
Posted: 09 Jan 2020, 22:49
ገዱ አንዳርጋቸው ልክ እንደ ያኔው ስዩም መስፍን BBC ላይ ቀርቦ አባይ ግድብ በግብፅ እንዲሰራልን በአሜሪካ ተወሰነ ሊለን ነው በቃ?
አይ ይህንን ዓይነት ትልቅ ድልማ አብይ አመድ ነው ማስታወቅ የሚጠበቅበት፡፡ መሌ እኮ ብልጣ ብልጥ (smart) ስለነበረ ነው፤ ዕስኮርትንና escort የማይለየው አብይማ እንዲህ አያደርግም፡፡ በራሱ መግለጫውን ያሰማናል እንጂ፡፡ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ልፈነዳ ነበር በሳቅ ግን ተርፌያለሁ፡፡ በስማም በሉ!