ገዱ አንዳርጋቸው ልክ እንደ ያኔው ስዩም መስፍን BBC ላይ ቀርቦ አባይ ግድብ በግብፅ እንዲሰራልን በአሜሪካ ተወሰነ ሊለን ነው በቃ?
አይ ይህንን ዓይነት ትልቅ ድልማ አብይ አመድ ነው ማስታወቅ የሚጠበቅበት፡፡ መሌ እኮ ብልጣ ብልጥ (smart) ስለነበረ ነው፤ ዕስኮርትንና escort የማይለየው አብይማ እንዲህ አያደርግም፡፡ በራሱ መግለጫውን ያሰማናል እንጂ፡፡ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ልፈነዳ ነበር በሳቅ ግን ተርፌያለሁ፡፡ በስማም በሉ!
Re: @Ethio 360: ገዱ አንዳርጋቸው ልክ እንደ ያኔው ስዩም መስፍን BBC ላይ ቀርቦ አባይ ግድብ በግብፅ እንዲሰራልን በአሜሪካ ተወሰነ ሊለን ነው በቃ?
hey dude Ethio 360,
I already hinted you yesterday before speech of PM Donald is popularized.
I did to test your intelligence in case you responded.
The area of habesha intelligence is, in fact, by talk.
I already hinted you yesterday before speech of PM Donald is popularized.
I did to test your intelligence in case you responded.
The area of habesha intelligence is, in fact, by talk.