የሳልሳይ ወያነ አባላቱ ልክ እንደ ህወሓት ካድሬዎች ከትግራይ ውጭ ብጥብጥ ሲነሳ ደስ ይላቸዋል፣
Posted: 09 Jan 2020, 20:58
ትናንትና ጉባኤው ያካሄደ ሳወ (ሳልሳይ ወያነ) አባላቱ ልክ እንደ ህወሓት ካድሬዎች ከትግራይ ውጭ ብጥብጥ ሲነሳ ደስ ይላቸዋል፣ ይህ የሳልሳይ ወያኔ አባል ሃረማያ ዩኒቨርሲቲ መቃጠሉ ደስ ብሎታል, እንደ ህወሓት ካድሬዎች በግልፅ ስትወጡ ጥሩ ነው። ሳወም ተለጣፊ የህወሓት ድርጅት ነው የምንለው ለዚህ ነው። ለነገሩ የህወሓት አርማ ተጠቅመው የለ።ትግራይ ያለ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ያለ ትግራይ መቼዉኑ አትኖርም። በህወሓት መቃብር ላይ የኢትዮጲያ ትንሳኤ እና የኛ የተጋሩ ኢትዮጲያዊነት ይለመልማል።



