Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Joke of the New Year!

Post by Ejersa » 09 Jan 2020, 15:45

ከሳሽ----------ህወሓት
አድራሻ----------- መቐለ(ፕላኔት ሆቴል)
ተከሳሽ------- አቶ ትእግስቱ አወል
አድራሻ-------- አዲስ አበባ
የክስ ዓይነት የኢ/ወ/ህ/አንቀፅ 676 የተደነገገውን በመተላለፍ የቀረበ የከባድ እምነት ማጉደል ወንጀል ነው።

የክስ ዝርዝር
ተከሳሽ ከቀን 23-24/03/2012 ዓም ህወሓት በጠራው መቐለ በተደረገው"ፌደራላዊ ስርዓቱ ለማዳን"በሚል ጉባኤ በመሳተፍ የህወሓት ድብቅ አጀንዳ ለማስፈፀም ከ1.5 ሚልዮን ብር የወሰዱ ሲሆን አሁን ግን እምነታቸው በማጉደል ህወሓት ሸፍታ ድርጅት ነው፣ኢትዮጵያ ለማተራመስ የሚሰራ ድርጅትና አሸባሪ ነው በማለት ለሚድያ ቃላቸው በመስጠት እንዲሁም የሰጠናቸው ኃላፊነት ያለኛ ፍቃድ ስልጣናቸው በመልቀቅ በአጠቃላይ ከኛ ፍቃድ በመውጣታቸው የቀረበ ከባድ እምነት የማጉደል ክስ ነው።
ምስክሮች
1) ኣይተ ስዩም መስፍን ኣድራሻ ፕላኔት ሆቴል
2) ኣይተ ኣባይ ፀሐየ. """. """""""
3) ኣይተ ስብሓት ነጋ.
"""". """"""''