Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

ተጽዕኖ አድራጊ (Influencer) ዮኒ ማኛ ይዲዲያንን አስቆመው

Post by clear12 » 09 Jan 2020, 14:28

ህዝባችንን የድንጋይ ዘመን መንፈስ ተናገረኝ ተረትን ከመጸሃፍ ቅዱስ ቃላት ጋር በመጥቀስ የሚያታልሉት ነብዮች የሚጠቀሙበት የሳይኮሎጂ ትሪክሶችን ጠንቅቆ ሊያውቅ ይገባዋል :: አታላይ ነብዮች የእግዛብሔር ሰው ፣ ነብይ ፣ሃዋሪያ ፣ ባለቃሊቻ .....ወዘት የሚለውን የሳይኮሎጂ የበላይነት የሚያቀናጅ ስም ባልተማረ ህብረተሰብ መካከል በመጠቀም ሳይሰሩ በጥንቁል በተለያየ መልኩ ደሃና ችግረኛ ህዝብን በመንፈስ ችግርህን እንፈታለን እያሉ በማታለል የዋህ ተከታያቸው ድህነቱ ሲጨምር እነርሱ ሚሊዮነር ሆነዋል፥፥ ይህ በሰለጠነው ዐለም በ20 ኛው ክፍለ ዘመን ተነቅቶበት ወደ አፍሪካ የተባረረ አምልኮን ማስክ ያደረገ የዋሆችን ማታለያ ሲስተም በሃገራችን እንደሰለጠነው አለም ለበፍጥነት ተነቅቶበት ሊጋለጥና ሊቆም ይገባዋ አለበለዛ ብዙዎች ያላስፈላጊ መስዕትናት በገንዘባቸውና በጤንቸው ይከፍላሉ:: ለዚህም ነው መረጃ ጸበል ነው የምንለው ፥



Post Reply