Posttraumatic Stress Disorder Victims Part 2 በጴንጤ በኩል መንፈስ ቅዱስ ትሞላላችሁ ተብለው ተጠርተው ክፉ መንፈስ ተሞልተው የሚጮሁ የአዲስ አበባ ወጣቶች::
በጴንጤ በኩል እየሱስ ነኝ ያለ መንፈስ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ በማለት ራሱን ሲክድና ቲያትር ሲሰራ ማየት የተለመደ ነው:: በመካከሉ በዚህ ስቃይ ውስጥ የሚያልፉ ወጣቶች ሊያልፉበት የሚችሉትን Posttraumatic Stress Disorder (PTSD) መገመት ይቻላል፥፥ ይህንን አይነት በሌላው ዐለም የሌለን ዐምልኮን (Religion/Sprituality) ማስክ ያደረገ ጥቃት የሚቆመው ህብረተሰቡ ይህንን ጉዳይ ምነንቱን ሲያውቅ ብቻ ነው