Page 1 of 1

የህወሓትን ንብረት ባስቸኳይ ይመልስ‼(ደረሰ ሰዓቱ ነቃሁ)

Posted: 09 Jan 2020, 10:42
by Ejersa
ለሃገራችን መከራን ሰንቃ በ1983 አዲስ አበባ የከተመችው ህወሃት ንብረቶቼን በህግ አስመልሳለሁ የሚል ባዶ ቀረርቶ እንዳቀረበች ሰማን። የኢትዮጵያ ህዝብ የተዘረፈ ቢሊዮኖቹን በህግ ሳያስመልስ፣ እድሜ ለጠሚዶ ዶር አብይ ዛሬ ወንጀለኞች በህግ ሳይጠየቁ ጭራሽ ንብረት እናስመልሳለን የሚል ቀልድ ውስጥ ገብተውልናል። በእርግጥ የህወሃት ንብረት የሆኑት የጥፍር መንቀያ ፒንሳዎቿና የብልት ማኮላሻ ሃይላንዶቿ ይመለሱላት ዘንድ እንጮሃለን!! ታሪካዊው በረባሶም አይረሳ ስንል እንጮሃለን።

ፍትህ ለዘረኛ ከፋፋዮች !
ፍትህ ለጥፍር ነቃይ ፌደራሊስቶች !


Re: የህወሓትን ንብረት ባስቸኳይ ይመልስ‼(ደረሰ ሰዓቱ ነቃሁ)

Posted: 09 Jan 2020, 10:58
by Hameddibewoyane
ህወሓት😃