BREAKING NEWS የአዲስ አበባ ወጣቶች በጴንጤ በኩል መንፈስ ቅዱስ ተሞሉ ተብለው ተጠርተው ክፉ መንፈስ ተሞልተው ሲጮሁ
በጴንጤ በኩል እየሱስ ነኝ ያለ መንፈስ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ በማለት ራሱን ሲክድና ቲያትር ሲሰራ ማየት የተለመደ ነው:: በመካከሉ በዚህ ስቃይ ውስጥ የሚያልፉ ወጣቶች ሊያልፉበት የሚችሉትን Posttraumatic Stress Disorder (PTSD) መገመት ይቻላል፥፥ ይህንን አይነት በሌላው ዐለም የሌለን ዐምልኮን (Religion/Sprituality) ማስክ ያደረገ ጥቃት የሚቆመው ህብረተሰቡ ይህንን ጉዳይ ምነንቱን ሲያውቅ ብቻ ነው