@OBN: “… ኢትዮጵያ ከፈረስችም ከማንም በላይ ሚጎዳው አማራው ነው መጪውን ምርጫ በምንም መንገድ የብልፅግና ማሸነፍ የኢትዮጵንም ሆነ የአማራን ህልውና ማስቀጠል ነው” አብይ አመድ
Posted: 08 Jan 2020, 19:53
“ኢትዮጵን ከማንም በላይ እንደሀገር የሚያስቀጥለው አማራው ነው ኢትዮጵያ ከፈረስችም ከማንም በላይ ሚጎዳው አማራው ነው መጪውን ምርጫ በምንም መንገድ የብልፅግና ማሸነፍ የኢትዮጵንም ሆነ የአማራን ህልውና ማስቀጠል ነው” አብይ አህመድ ለአማራ ብልፅግና አመራሮች ተናገረ ከተባለው የተወሰደ፡፡
https://kichuu.com/dhugaa-booranaa-jira ... n-caqasaa/
https://kichuu.com/dhugaa-booranaa-jira ... n-caqasaa/