ወያኔ "ወንድማማቾች ነን። በአንድ ጉድጉዋድ ተቀብረናል። እርዱን!!" የሚል ጥሪ ለኤርትራ መንግስት እና ህዝብ ደጋግማ ስትልክ እየሰማን ነው።
ሲጀመር!
ከመቼ ወዲህ ነው ክልሎች ከሌላ አገር መንግስት ጋር ቀጥታ ግንኙነት ማድረግ የተፈቀደላቸው? ወይስ ሳናውቅ ሳንሰማ ትግራይ አገር ሆኖ ይሆን?
ሌላው ሁሉ ይቆይ!
እንዲያው ለነገሩ. . .
ወያኔ "የአይናችሁ ቀለም ሰማያዊ ሆነ" ብላ ንብረታቸውን ዘርፋ ያባረረቻቸውን ኤርትራውያንን እንኩዋ ይቅርታ ሳትጠይቅ እንዴት "እርዱኝ" ለማለት ደፈረች? ርግጥ ነው፣ የወጋ ይረሳል። የተወጋ ግን. . .
Re: ሰማያዊ አይኖች! ተስፋየ ገብረኣብ!
ይቅርታው ቀርቶብን የሚቀባጥሩትን ቢተው ምን ኣለበት። "ባድመ ሄደች ማለት ዘበት ነው" ይሉታል የትግራይን ህዝብ። እነ ኣበበ ተክለሃይማኖት ወደብ የማያሰጠንን ውል በጭራሽ ኣንቀበልም ይላሉ። ኣንድ ኣንዶቹ ደሞ ሉኣላዊነታችንን ደፍረው እራሱ የትግሬዎች ሃገር በኣንድ ላይ እንሰራለን ይሉናል። ማንን እንስማ? መሰረታዊ ፍላጎታቸው ስልጣን ላይ መክረም ብቻ ነው።
pushkin wrote: ↑08 Jan 2020, 18:29ወያኔ "ወንድማማቾች ነን። በአንድ ጉድጉዋድ ተቀብረናል። እርዱን!!" የሚል ጥሪ ለኤርትራ መንግስት እና ህዝብ ደጋግማ ስትልክ እየሰማን ነው።
ሲጀመር!
ከመቼ ወዲህ ነው ክልሎች ከሌላ አገር መንግስት ጋር ቀጥታ ግንኙነት ማድረግ የተፈቀደላቸው? ወይስ ሳናውቅ ሳንሰማ ትግራይ አገር ሆኖ ይሆን?
ሌላው ሁሉ ይቆይ!
እንዲያው ለነገሩ. . .
ወያኔ "የአይናችሁ ቀለም ሰማያዊ ሆነ" ብላ ንብረታቸውን ዘርፋ ያባረረቻቸውን ኤርትራውያንን እንኩዋ ይቅርታ ሳትጠይቅ እንዴት "እርዱኝ" ለማለት ደፈረች? ርግጥ ነው፣ የወጋ ይረሳል። የተወጋ ግን. . .
Re: ሰማያዊ አይኖች! ተስፋየ ገብረኣብ!
Tesfaye Gebre ebab- Libe temen
You were part of the TPLF thug that shipped innocent civilians across dangerous terrain.
The only time you (Libe-Ebab) reacted was when you were kicked out of your office and the Land-cruiser you used to drive was taken away!!!
Hidina Lela bila.
I remember seeing you with other TPLF thugs in Addis, in front of Artistic printers.
Hate this guy