Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS የዳንሳን እዮንና ይዲዲያን መሰሎቹ አስተማሪ ታዋቂው ዴረን ብረውን መሆኑን ቴድ ቶክ ላይ አሳወቀ

Post by clear12 » 08 Jan 2020, 17:27

ጌታ ተናገረኝ እያሉ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያኖችን በጥንቆላ የሚያታልሉ ነብዮች መድረክ ላይ የሚሰሩትን የሳይኮሎጂ ሽወዳ ምንነቱን ዴረን ብራውን በቴድ ቶክ ላይ አሳየ:: በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያኖች ይህንን የሰው ጭንቅላት ማንበቢያ ቴክኒክ (mind reading) ምንነቱን ስላልተረዱ ነብይ ነን ባዮች ያጨበረብሯቸዋል:: በመረጃው ክፍለ ዘመን ይህ መረጃ ህዝብ ጋር እስኪደርስ እነዚህ ሌባ ነብይ ነን ባዮች እያጭበረብሩ ይቆያሉ:: Mentalism, mind reading and the art of getting inside your head | Derren Brown