እነሆ ምክንያት እየፈለጉ በሆነና ባልሆነ ለስልጣናቸው ስጋት መስሎ የታያቸው ሰው ሁሉ ወደ ማጎርያ ቤት ማጋዝ ተያይዘውቷል ዛሬ እነ መ/ር ኣታክልቲ ሃይለስላሴን ጨምሮ 5 ሰዎች ታፍነው ተወስደው ታስረዋል። ፍትህ የነፈጋት የጭቆና ደሴት ትግራይ
ግፈኞች ወጣቶቻችን በማሰር ትግላችን የምታቆሙት ሆኖ ከተሰማቹ ተሳስታቿል!!!
ትግሉ ይቀጥላል
ማሰር የውድቀታቹ ምልክት ነው!!!
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር አሳዛኝ ዜና ዛሬም በመቐለ ወጣቶች በግፍ እየታሰሩ ነው!!!!
ህወሓት ኣሸባሪ ኣጥፍቶ ጠፊ ነው!!!!

Re: ሰበር አሳዛኝ ዜና ዛሬም በመቐለ ወጣቶች በግፍ እየታሰሩ ነው!!!!
Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር አሳዛኝ ዜና ዛሬም በመቐለ ወጣቶች በግፍ እየታሰሩ ነው!!!!
Meche new ye Mekele enibana dem yemitayen?
Deha hizib!
Be TPLF tewetiro yale chikun hizib!!
All Ethiopians need to feel their pain and stand with solidarity. When we show them they’re not by themselves, they will stand against the pigs.
Deha hizib!
Be TPLF tewetiro yale chikun hizib!!
All Ethiopians need to feel their pain and stand with solidarity. When we show them they’re not by themselves, they will stand against the pigs.
Re: ሰበር አሳዛኝ ዜና ዛሬም በመቐለ ወጣቶች በግፍ እየታሰሩ ነው!!!!
The horn of Africa Terrorist TPLF must be removed immediately so that peace can be prevailed & economic development attained!
Re: ሰበር አሳዛኝ ዜና ዛሬም በመቐለ ወጣቶች በግፍ እየታሰሩ ነው!!!!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9834
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር አሳዛኝ ዜና ዛሬም በመቐለ ወጣቶች በግፍ እየታሰሩ ነው!!!!
ኡያንዳንዱ በመቀሌ ከተማ የሚኖር ዲጂታል ወያኔ በቤቱ ሳውንድ ፕሩፍ የሆነ ፕራይቬት እስር ቤት ኡንደኖረው ያስፈልጋል። ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ወደ ጎዳና የሚወጡ የመቀሌ ወጣቶች ኡየታፈሱ ወደ ፕራይቬት እስር ቤቶች በመወርወር አይቀጡ ቅጣት ኡየቀጡ ልክ የማስገባት ኃላፊነት አለብን። ሃያ ሰባት አመታት ኢትዮጵያን ለመግዛት የቻለነው ተቃዋሚ ግለሰቦች በየፕራይቬት እስር ቤት ኡያስገባን በመግረፍና በማሰቃየት ነበር።
Re: ሰበር አሳዛኝ ዜና ዛሬም በመቐለ ወጣቶች በግፍ እየታሰሩ ነው!!!!
simbe11,
Be courageous and think big,free your people.Free of poverty and run after day to day life for what to eat and where to live,the fact,kabay jemiru newekes ina entay geirnalom,eti enkorealu bahlena tefiu