Page 1 of 1

እስክንድር ነጋ እየሰማህ ነው? ምን እየጠበክ ነው?

Posted: 08 Jan 2020, 12:46
by Abaymado
ህዝቡ ባልደራስ ፓርቲ ይሆናል እያለ እየጠበቀ ነው: ግን ወፍ የለም:: ለምን? ምርጫ ቦርድ በኃላ አልቀበልም ቢላችሁስ? ምንድነው የምትጠብቁት? አንተ ውስጥ ገብተህ መሳተፍ አትፈልግ ይሆናል: ሌሎቹ ያስከዱታል: ምንድነው ችግሩ?
የግድ አንተ ከአሜሪካ አሁን መመለስ ላይኖርብህ ይችላል: አዲስ አበባ ያሉት መመዝገብ ይችላሉ::
ፈጠን!