Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Eye Opening Truth – ዲያስፖራውን እንደአሻንጉሊት መድረክ ላይ መጫወቻ ያደረገ የመናፍቃን መንፈስ ራሱን ቅዱስና እርኩስ እያደረገ የሚሰራው ቲያትር ተጋለጠ

Post by clear12 » 08 Jan 2020, 08:18

ኢትዮጵያ ውስጥ በተለየ መልኩ ሰይጣንና እግዛብሔር ጦርነት ያደረጉ ይመስል ሰዎችን ክብራቸውን ታሪካቸውን በሚነካ መልኩ መድረክ ላይ መጫወቻ ያደረገ የመናፍቃን ነብዮችና ከጀርባው የሚሰራ ጌታ ተብዬ መንፈስ (earth bounding attaching Spirit) ዜጎችን በቪዲዮ በሚታየው መልኩ ጥቃት የሚቆመው ይህ ሰዎችን ማጥቂያ ዐምልኮን ማስክ ያደረገ ሲስተም ምንነቱ በሰለጠነ መልኩ ሲጋለጥ ነው ፥፥ በቪዲዮ ውስጥ የሚታየው የዜጎች ስቃይ የመናፍቃኑ መንፈስ (earth bounding attaching Spirit) ራሱን አጋንንትና ቅዱስ እያደረገ ሲያሰቃያቸው የነበሩ ግለሰቦች ናቸው ነብይ ነን ባዮቹም ይህንን ቲያትር ያውቁታል ገንዘብ እስካመጣላቸውና የእነርሱ ቤተሰብ እስካልሆነ ችግር የለባቸውም ቪዲዮ እየሰሩ በዩቱብ ይቸረችራሉ


clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Eye Opening Truth – ዲያስፖራውን እንደአሻንጉሊት መድረክ ላይ መጫወቻ ያደረገ የመናፍቃን መንፈስ ራሱን ቅዱስና እርኩስ እያደረገ የሚሰራው ቲያትር ተጋለጠ

Post by clear12 » 08 Jan 2020, 17:06

The psychology of suggestion ይህንን የሳይኮሎጂ ሌብነት ጴንጤዎች ቢያውቁ መድረክ ላይ ባልተሸወዱ

Post Reply