Page 1 of 1

Internet and Telephone service had been Disrupted in Wellega zone Oromia Region

Posted: 08 Jan 2020, 07:08
by MINILIK SALSAWI
ወለጋ ሞባይል ዳታም ሆነ ዋይፋይ ተቋረጠ

Local residents told the BBC that the internet and telephone service had been disrupted in the two search zones in western Oromia (West Welega and Horo Gudru Welega Zone).

ቄለም ወለጋ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ ምዕራብ ወለጋና ምስራቅ ወለጋ የስልክና ኢንተርኔት ከተቋረጠ ቀናቶች ተቆጠሩ:: የነቀምቴ ከተማ ነዋሪ የሆኑና ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ ግለሰብ "ሞባይል ዳታም ሆነ ዋይፋይ መስራት ካቆመ ቆይቷል። እዚህ ካለው ቴሌም ምንም አይነት ምላሽ ማግኘት አልቻልንም" ብለዋል።

Read Full news : https://mereja.com/amharic/v2/196733