የዘመናችን ታላቁ ኢትዮጵያዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ በመስቀል አደባባይ ነጻ ኮንሰርት ሊሰጥ ነው ተባለ ! ኤቦ ኤቦ ኤቦ !!!
ለወጪ መሸፈኛ መክፈል የሚችሉ ቢዶጉሙት ወብ ይሆናል ። ለሁሉም ግዜ አለው ፤ ግዜ ለኩልክሙ !!! እስቲ ስንታችሁ ይህን ታቃላችሁ ማለትም ገርማሞ ወይም ገርማሜ ማለት ግርማዊ ማለት እንደሆነ !!
Re: የዘመናችን ታላቁ ኢትዮጵያዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ በመስቀል አደባባይ ነጻ ኮንሰርት ሊሰጥ ነው ተባለ ! ኤቦ ኤቦ ኤቦ !!!
ይህ ነው መስቀል አደባባይ መውጣት ያለበት ፤ ይህ ነው አዲሳባ ማለት !!!