Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14809
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሰዎች ሆይ የእራሳችሁን ኅሌና ተጠቀሙበት እንጅ በወሬኛው ተስፋዬ ገብረአብ፣ ዮኒማኛ ወዘተ ወሬ አትፈቱ

Post by Abere » 07 Jan 2020, 18:59

በእውነቱ አሁንም ወደፊትም ህዝባችን ጦርነት አይፈልግም - ግን በደንብ መደማመጥ በእውነት ላይ የተመሰረተ አንድነት ያስፈልገናል። ህዝብ ከህዝብ ተጣልቶ አያውቅም ወደፊትም አይኖርም። የነበረው ነገር ቢኖር ጥቂት እኩይ ግለሰቦች የጦርነት እና የመለያዬት መርገምት በህዝባችን ላይ እንድወርድ አድርገዋል። አገር ያለ ሰው ምን ጥቅም ይኖረዋል - ሰው ነው አገር ስለዚህ የጦርነት ስጋት ሳይሆን መወያዬት ስለአብሮነት እና አንድነት መሆን አለበት ባይ ነኝ። ተኩላ ባላዘነ እና ባለቃቀሰ ወቅት ሁሉ ወደ ተኩላዎቹ ተስፋዬ ገብረአብ እና ወያኔዎች የምንሄድ ከሆነ ጅሎች ነው። የኅሌናችንን መህልቅ እንጠቀም። ህዝብ እረፍት ይፈልጋል - ጥሩ መሪም እጅግ ይፈልጋሌ። የኸ ሁሉ የመሪ መጥፋት ነው።