Page 1 of 1

አያ ጅቦ መጣ !!!

Posted: 07 Jan 2020, 13:09
by Ejersa
'ከክፉ ሰው ይልቅ እውቀት የሌለው ታላቅ ጥፋት ያደርሳል'
ህወሓቶች ጥፋታቸውም ውድቀታቸውም የከፋ የሆነው በድንቁርናቸው ብዛት ነው። በዚህ ከፍለው ባናገሩት አንድ ሆዳም ተናጋሪ በሬ ግለሰብ ሰበብ የሚያናፍሷት ፉገራ ስመለከት ድሮ ህጻን ልጅ እያላሁ ለወላጆቼ ሳስቸግራቸው የሚያስፈራሩኝ ጨዋታ ትዝ አለችኝ "አያ ጅቦ መጣልሽ"።
ድንቄም፡ አሁን በእናተ ቤት ተስፈራርቶ እና ፓለቲካ ተሰርቶ ተሙቶልኛል !!