Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

'አብይ አህመድ ራሱ የኤርትራ መድፍ ለጥቂት የሳተው ሰው ነው። እንግዲህ "መሞት እና መግደል ይበቃል" እየተባለ ነው። "አይበቃንም" የምትሉ መፎከር ሳይሆን መሞከር ነው" Tesfaye G/ab

Post by MatiT » 07 Jan 2020, 12:06

ታምራት ነገራን የሚገስጽ ኢትዮጵያዊ እንዲህ ሲል ጋዜጠኛ ተብየው ላይ ኣላጋጠ
"ኤርትራን እንዲህ ኣርገን ነው የምንሰራው ኣልክ ለመሆኑ እራትህን መስራት ትችላላህ መጀመሪያ?"
መሰማት ያለበት ቅን ኣስተያየት "እራሱን ያከበረና ጎረቤቱን ያከበረ ነው ጨዋ" ይላል ወንድማችን

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: 'አብይ አህመድ ራሱ የኤርትራ መድፍ ለጥቂት የሳተው ሰው ነው። እንግዲህ "መሞት እና መግደል ይበቃል" እየተባለ ነው። "አይበቃንም" የምትሉ መፎከር ሳይሆን መሞከር ነው" Tesfaye

Post by Degnet » 07 Jan 2020, 13:15

MatiT wrote:
07 Jan 2020, 12:06
ታምራት ነገራን የሚገስጽ ኢትዮጵያዊ እንዲህ ሲል ጋዜጠኛ ተብየው ላይ ኣላጋጠ
"ኤርትራን እንዲህ ኣርገን ነው የምንሰራው ኣልክ ለመሆኑ እራትህን መስራት ትችላላህ መጀመሪያ?"
መሰማት ያለበት ቅን ኣስተያየት "እራሱን ያከበረና ጎረቤቱን ያከበረ ነው ጨዋ" ይላል ወንድማችን
I really oppose him but if it is you and the one you named here,I will side with him.

Post Reply