BREAKING NEWS እስራኤል ዳንሳ ታሰረ !!!
Posted: 06 Jan 2020, 13:56
BREAKING NEWS ታህሳስ 23/2012 ዓ.ም በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው ፍርድቤት የቀረቡት እስራኤል ዳንሳ የነፋስ ስልክ ላፍቶ ምድብ ችሎት አንደኛ ደረጃ ፍርድቤት ክሳቸውን በማረፊያ ቦታ ሆነዉ እንዲከታተሉ በመወሰኑ ታስረዋል፡፡ አቃቤ ህግ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ የጠየቀ ሲሆን ፍርድ ቤቱ 12 ቀናት ፈቅዷል ሲል ኢትዮ ኦን ላይን ዘግቧል፡፡ እስራኤል ዳንሳ በተከታዮቻቸው ሰንድ እንደፈዋሽ የሚታዩ ሲሆን ፤ በተለያዩ የማጭበርበር ወንጀሎች ተጠርጥረው መታሰራቸውን ሰምተናል፡፡