BREAKING NEWS እስራኤል ዳንሳ ታሰረ !!!
BREAKING NEWS ታህሳስ 23/2012 ዓ.ም በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው ፍርድቤት የቀረቡት እስራኤል ዳንሳ የነፋስ ስልክ ላፍቶ ምድብ ችሎት አንደኛ ደረጃ ፍርድቤት ክሳቸውን በማረፊያ ቦታ ሆነዉ እንዲከታተሉ በመወሰኑ ታስረዋል፡፡ አቃቤ ህግ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ የጠየቀ ሲሆን ፍርድ ቤቱ 12 ቀናት ፈቅዷል ሲል ኢትዮ ኦን ላይን ዘግቧል፡፡ እስራኤል ዳንሳ በተከታዮቻቸው ሰንድ እንደፈዋሽ የሚታዩ ሲሆን ፤ በተለያዩ የማጭበርበር ወንጀሎች ተጠርጥረው መታሰራቸውን ሰምተናል፡፡
Last edited by clear12 on 06 Jan 2020, 14:26, edited 1 time in total.
Re: BREAKING NEWS እስራኤል_ዳንሳ በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው_መታሰራቸው_ተሰማ፡
እስራኤል ዳንሳ ታሰረ l Israel Dansa Ethiopia