-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ትግራይ ጌታቸው ኣሰፋን ለፍርድ ካላቀረበች መአት ይወርድባታል!!!!
ጌታቸው አሰፋ በኢትዮጵያ ምድር የሰራው ሃጢያት ለሀገራችን መባረክን የሚያረቅ፤ ለልጅ ልጆቻችን ደግሞ በደልን አውርሶ የሚያልፍ እንደሆነ አያጠራጥርም ፡ ፡ የሚገርመኝ ነገር የጌታቸው አሰፋ ደጋፊዎች ይህ ሰውዬ እንደዚህ ኢትዮጵያዊያንን ሲያሰቃይ እና ሲገድል ለእናንተ ብሎ ይመስላችኋል፤ ወይስ የኢትዮጵያውያን ለቅሶ እና እምባ ለእናንተ የሚሰጠው ፋይዳ እውነት ከሀጢያት የዘለለ ነገር አለው? ይህንን ሰውዬ ትግራይ ላይ ማቆየቱ ለምድሪቱ በረከትን ከማሸሸም በላይ ለህዝቡ በደልንና ሃጢያትን ማስቀመጥ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ!!!