Re: ""ሚኒሊክ ተሳስተዋል"" ታምራት ነገራ (Oromian Tube)
This guy is so right!! Everything. Ende ager demokracy le ityopia ayasfeligim. Ityopia sew beza yemibalew, what will they say about India and China? India government make sure not to reduce population whereas the fanatic tribalist Nesawchiwoch kortew kortew yihen talak hezben matfat niw. Abzagnaw sewu Tamirat lai kemechoch tenesteh agerehen aand adirg. Exactly!!!
Re: ""ሚኒሊክ ተሳስተዋል"" ታምራት ነገራ (Oromian Tube)
When was this recorded? Before or after tplf? Is the guy with red shirt kidding? If Ethiopia is the fourth from Africa economically how come Dr Aby is begging for money from IMF/WB and other countries? This fake economic growth must stop. by telling the truth, at least we can solve problems not by faking. yihen lij shabia endaygelew bicha.
Re: ""ሚኒሊክ ተሳስተዋል"" ታምራት ነገራ (Oromian Tube)
ሁሉንም ጨፍልቆ የነበረው አማርኛ መሰለኝ፤ ሰማንያ ምናምኑ የቀረው ሁሉም በየቤቱ እያወራና ለልጅ ልጆቹ እያስተላለፈ ነው ለዚህ የበቃው ኢትዮጲያዊያን ጥበበኞች ናቸው። ችግሩ አማራ በባዶ እግሩ እየሄደ እንደ ጃፓን መሆን መፈለጉ ነው፤ ወይ ሰልጥነው አላሰለጠኑን ወይ ተምረው አላስተማሩን፤ አላህ የሰጠኝን ነጻነት ማንም አይነጥቀኝም፤ ባይሆን ግን በስምምነት አንዱ ተመርጦ ለሃገር አንድነት ከራሳቸው ጋር ጎን ለጎን ቢሰጥ ይጠቅማል፤ አማርኛ ተጠናክሮ ለሁሉም ክልል መቀጠል አለበት፤ አፋን ኦሮሞ ደግሞ በክልሉ መቀጠል ይችላል፤ አማርኛ ከጠፋ ኢትዮጲያም ትጠፋለች፤ ይሄ ሁሉ መቶ አመት ግዛትና የባህል ወረራ እንዲህ በቀላሉ አይነቀልም።
አማራ ደግሞ ትግርኛን በክልል ደረጃ ቢማሩ፤ ይጠቀማሉ እንጂ አይጎዱም።
አማራ ደግሞ ትግርኛን በክልል ደረጃ ቢማሩ፤ ይጠቀማሉ እንጂ አይጎዱም።