Page 1 of 1
The Hidden Agenda Of Tebettabba Galla Berhanu Nega, Efrrem Madebo, Sisay Agenna & Lemma Megerssa.
Posted: 05 Jan 2020, 20:27
by Tog Wajale
Re: The Hidden Agenda Of Tebettabba Galla Berhanu Nega, Efrrem Madebo, Sisay Agenna & Lemma Megerssa.
Posted: 06 Jan 2020, 00:38
by tlel
Lemindin niw Ityopia yemil dirijitochin Ityopia nen yemitilu yemitatekut, yigermal!
Re: The Hidden Agenda Of Tebettabba Galla Berhanu Nega, Efrrem Madebo, Sisay Agenna & Lemma Megerssa.
Posted: 06 Jan 2020, 00:55
by TGAA
ኢትዮጵያውያንን መተቸትና ማውገዝ አንድ አይደለም ; አንዳንዶቹ ግን ወያኔን ከሚጠሉ የራሳቸው ኢትዮጵያዊ ከወያኔና ከነጀዋር የበለጠ ያጠቃሉ ፡፡ ይህ ድንቁርናቸውን ብቻ ሳይሆን የማይረጉ ስሜታቸው በጥላቻ የተኮረኮሩ የማይረቡ ሰዎች ናቸው ፡ ጠላትንም ሆነ ወዳጅን 1፣2፣3 በደረጃው መገሰጽና መታገል ያስፈልጋል ነገር ግን ማተኮር የሚገባቸው ጠላቱ ላይ ነው፡ በአሁኑ ሰአት ጀዋር እያደረገ ያለው ይህንን ነው ፤ከነ መራራ ጉዲና ጀምሮ ማስመሰላቸውን ውልቅ አድርገው ገዳዩን ወንጀል አልሰራም እያሉ በይፋ ይሟገቱለታል ፤ ቅራኔያቸውን ወደኋላ አድረገው የሚፈልጉትን ጥንካሬ እስኪያገኝ ድረስ ጠላታችን ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ጠላታችን አማራ፤ጠላታችን ኦርቶዶክ ቤተክርስትያን ፤ ብለው በአንድነት እየታገሉ ነው፤ ሌላው ኢትዮጵያዊ ጠላታቸውን በተመለከተ አንድ አቋም ወስደው ከዚያ በተረፈ ሌላው ፖለቲካ ላይ ልዩነታቸውንን በፕሮግራማቸ ሊሟገቱ ይችላሉ ፤አሁን የሚያደርጉት ነገር ግን ጠላታችን ለኢትዮጵያ ትልቅ ችግራችን ጀዋር ነው ብለው ለመናገር እንኳን አልቻሉም ; ጀዋር ግን ሲፈልግ የአማራውን ህብረተሰብ ይዘልፋል ፤ ኦርቶዶክስ ነጥሎ በሚዲያው ያጠቃል ፤ በቂ አቃም ይዞ እንኳን የሚመልስ የለም ; ወያኔ ይመልሳል ፤ ሽመልስ ኦሮምያ ሌላው ኢትዮጵያዊ ሲገደል የማይተነፍሰው ፤ ወሎ አንድ ኦሮሞ (መሞት የማይገባው ) ሞተ ሲባል ወዲውኑ ወጥቶ መግለጫ ይስጣል፡ አንዳንዴ ኢትዮጵያዊው ምን አይነት የእንቅልፍ ኪኒን እንደ ወሰደ ይገርመኛል፡፡
Re: The Hidden Agenda Of Tebettabba Galla Berhanu Nega, Efrrem Madebo, Sisay Agenna & Lemma Megerssa.
Posted: 06 Jan 2020, 08:01
by Tog Wajale
Re: The Hidden Agenda Of Tebettabba Galla Berhanu Nega, Efrrem Madebo, Sisay Agenna & Lemma Megerssa.
Posted: 06 Jan 2020, 16:20
by tlel
TGAA wrote: ↑06 Jan 2020, 00:55
ኢትዮጵያውያንን መተቸትና ማውገዝ አንድ አይደለም ; አንዳንዶቹ ግን ወያኔን ከሚጠሉ የራሳቸው ኢትዮጵያዊ ከወያኔና ከነጀዋር የበለጠ ያጠቃሉ ፡፡ ይህ ድንቁርናቸውን ብቻ ሳይሆን የማይረጉ ስሜታቸው በጥላቻ የተኮረኮሩ የማይረቡ ሰዎች ናቸው ፡ ጠላትንም ሆነ ወዳጅን 1፣2፣3 በደረጃው መገሰጽና መታገል ያስፈልጋል ነገር ግን ማተኮር የሚገባቸው ጠላቱ ላይ ነው፡ በአሁኑ ሰአት ጀዋር እያደረገ ያለው ይህንን ነው ፤ከነ መራራ ጉዲና ጀምሮ ማስመሰላቸውን ውልቅ አድርገው ገዳዩን ወንጀል አልሰራም እያሉ በይፋ ይሟገቱለታል ፤ ቅራኔያቸውን ወደኋላ አድረገው የሚፈልጉትን ጥንካሬ እስኪያገኝ ድረስ ጠላታችን ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ጠላታችን አማራ፤ጠላታችን ኦርቶዶክ ቤተክርስትያን ፤ ብለው በአንድነት እየታገሉ ነው፤ ሌላው ኢትዮጵያዊ ጠላታቸውን በተመለከተ አንድ አቋም ወስደው ከዚያ በተረፈ ሌላው ፖለቲካ ላይ ልዩነታቸውንን በፕሮግራማቸ ሊሟገቱ ይችላሉ ፤አሁን የሚያደርጉት ነገር ግን ጠላታችን ለኢትዮጵያ ትልቅ ችግራችን ጀዋር ነው ብለው ለመናገር እንኳን አልቻሉም ; ጀዋር ግን ሲፈልግ የአማራውን ህብረተሰብ ይዘልፋል ፤ ኦርቶዶክስ ነጥሎ በሚዲያው ያጠቃል ፤ በቂ አቃም ይዞ እንኳን የሚመልስ የለም ; ወያኔ ይመልሳል ፤ ሽመልስ ኦሮምያ ሌላው ኢትዮጵያዊ ሲገደል የማይተነፍሰው ፤ ወሎ አንድ ኦሮሞ (መሞት የማይገባው ) ሞተ ሲባል ወዲውኑ ወጥቶ መግለጫ ይስጣል፡ አንዳንዴ ኢትዮጵያዊው ምን አይነት የእንቅልፍ ኪኒን እንደ ወሰደ ይገርመኛል፡፡
TGAA,
Exactly, I think those who call themselves Ethiopians have their own agenda under that flag. This makes no different from the fanatics tribalists Olf/tplf. They are not exactly saying what they want but oppose Ethiopian organization which makes me think... after all when we call Ethiopia, it is inclusive. Ahyawen Ferto Dawilawin eko niw. Dekama Ethiopian dirijit matkat min yibalal? choice alachew, wey join mareg, wey yerasachewin dirijit makuakuam. Enezih sewoch liyasbelun niw. Yet neberu 27 amet? lezih niw hulu neger maninetachew yateratiral. Lemin wana adegegnawan Azeb Mesfin/Golan aykesum wend kehonu? She is the architect of what is happening today.