Page 1 of 1

የትግራይ ህዝብ ኋላቀር በሆነ መንገድ ለህዉሃት ፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያ መሆን የለበትም- አቦ ተስፋዬ ገብረአብ

Posted: 05 Jan 2020, 17:15
by MatiT
የትግራይ ህዝብ ኋላቀር በሆነ መንገድ ለህዉሃት ፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያ መሆን የለበትም
~~~~~~~~~~
አምባገነኑ የህዉሃት ስርዓት ከተጠነሰሰ ጀምሮ ከሴራ ፖለቲካ ተላቆ አያዉቅም፡፡ ዘመኑን ያሳለፈዉ በተንኮል፣ በሴራና በጥፋት እንጂ መልካም ነገርን በመፈጸም አይድለም፡፡ ለመልካም ነገር ያልታደሉት የህዉሃት አንጋፋ ካድሪዎች የትግራይን ህዝብ ከሌሎች ኢትዮጲያዊያን ጋር ለመነጠልና በጥርጣሬ እንዲተያይ የሚያደርጉትን ሴራ የትግራይ ህዝብ በዝምታ ማለፍ የለበትም፡፡
የትግራይ ህዝብ በተራ የህዉሃት ካድሪዎች ፕሮፖጋንዳ ከኢትዮጲያዊነቱ እንዲሸሽ የሚደረገዉን ሴራ በጥንቃቄ መረዳት አለበት፡፡ የትግራይ ህዝብ ጽኑ ፍላጎት ልማት፣ዴሞክራሲና ሰላም እንጂ ልዩነትና ጥላቻ አይድለም፡፡ ከህዉሃት የተለመደ የዉሸት ፕሮፖጋንዳ ያተረፈዉ ጥላቻና መከፋፈልን ነው፡፡
እድሜ ዘመናቸዉን የኢትዮጲያን ህዝብ ባይተዋር አድርገዉ የሃገርና የህዝብ ሃብት በመዝርፍ የናጠጠ ኑሮ የሚኖሩ የህዉሃት ካድሪዎች ዛሬም የትግራይን ህዝብ ከእኛ በላይ ላሳር በሚል አስተሳሰብ በተናጠል ሊሸነግሉት አይገባም፡፡
ላለፉት 30 እና 40 ዓመታት ወንበር ላይ ቁጭ ብለዉ የኖሩ የስርዓቱ ተላላኪ የነበሩ ግለሰቦችን ካሉበት እያፈላለጉ የትግራይን ህዝብ የድሮ ስርዓት ተመለሰ በሚል ከሌሎች ህዝቦች ጋር በጥርጣሬ እንዲተያይ አድርገዉ የስልጣን ዘመናቸዉን ማራዘም ይፈልጋሉ፡፡
በህዉሃት የስልጣን ዘመን ፍጹም ተግባራዊ ሲደረግ ያልነበረን የዉሸት ህገ መንግስትና የፌድራል ስርዓት ዛሬ ህገ መንግስቱ ተናደ፣ የፌድራል ስርዓቱ ፈረሰ በሚል አጉል መፈክር የትግራይን ህዝብ የፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያ ማድረግ ተገቢነት የለዉም፡፡
የይስሙላ ፌድራሊዝም ስርዓት ዘርግቶ የኢትዮጲያን ህዝብ ከፋፍሎ እንደሉቡ ሲያደርግ የኖረዉ አምባገነን የህዉሃት ካድሪዎች ቡድን በኢትዮጲያ ህዝብ ለዉጥ ፈላጊነት ምክኒያት ተገፍተዉ መቀለ ከመሸገ በኋላም በዘረፈዉ ገንዘብ ሃገርንና ህዝብን ከማተራመስ አልታቀበም፡፡
ዛሬም በህዉሃት የሴራ ማንፌስቶ አስተሳሰብ የተቀረጹና በለዉጡ ምክኒያት ከስልጣን የተገለሉ ነባር የአማራና የኦሮሞ ሰዎችን ይዘዉ የፌድራሊዝምና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ተጣሰ ሲሉ ይደመጣል፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ ሰዎች ህገ-መንግስቱም ይሁን የፌድራል ስርዓቱን እንኳን ሊያከብሩት ቀርቶ መኖሩን እንኳ አስበዉት አያዉቁም፡፡ እንዲህ ብለዉ ወመያየታቸዉ በራሱ ኢሉኝታ ማጣት ነዉ፡፡
በስልጣን ዘመናቸዉ ህገ መንግስቱ ቢከበር ኖሮ በርካታ ኢትዮጲያዊያን ቶርች አይደረጉም ነበር፡፡ ለአሰቃቂ ስርና እንግልት አይዳረጉም ነበር፡፡ የመብት አፈናም አይፈጸምባቸዉም ነበር፡፡ የነበረዉ ስርዓት ለባለጊዜዎች የተመቸ የይስሙላ ስርዓት ነው፡፡

Re: የትግራይ ህዝብ ኋላቀር በሆነ መንገድ ለህዉሃት ፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያ መሆን የለበትም-ተስፋዬ ገብረአብ

Posted: 05 Jan 2020, 17:19
by Halafi Mengedi
Matit shewrar Ayna, the evil criminal must be talking about the north Tigray Era Ero. Remind him the key for all the 300 prison cells are inside Issayas pocket.

Please wait, video is loading...

Re: የትግራይ ህዝብ ኋላቀር በሆነ መንገድ ለህዉሃት ፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያ መሆን የለበትም- አቦ ተስፋዬ ገብረአብ

Posted: 05 Jan 2020, 17:21
by Halafi Mengedi
There is nothing for Tigrayans in Shewa but Red Sea Adulis, that is where our future home.

Re: የትግራይ ህዝብ ኋላቀር በሆነ መንገድ ለህዉሃት ፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያ መሆን የለበትም- አቦ ተስፋዬ ገብረአብ

Posted: 05 Jan 2020, 17:21
by MatiT
ለወያኔ ያልሆነ ስልጣን ይበጣጠስ?

ታምራት ነገራ "ታዋቂ" ለመሆን ባላት ፍላጎት አሳብ ከወያኔ ተበድራ ሰሞኑን መነጋገሪያ ሆናለች። ይቺ ታምራት ቀደም ብላ ጀምራ ድምጽ ፈጣሪ ቃላትን ሲትጠቀም ቆይታለች። ለአብነት ጃዋር መሃመድ ላይ ብዙ ጉዳዮችን ጽፋ ጃዋር መልስ ሳይሰጣት ተጠይፎ ትቶአታል። የታምራትን ሰብእና የሚያውቁ ሰዎች አንድ ተገቢ "ቅጽል ስም" ሰጥተዋታል። ቃሉን እዚህ አልደግመውም።

ኤርትራውያን ታምራት ማን እንደሆነች ስላላወቁ መልስ ሲሰጡ አየሁ።

የታምራት አባት አስር አለቃ ሆነው ከናደው እዝ ጋር በመደምሰሳቸው ታምራት "የኤርትራ መሬት ይገባኛል" ማለት ከጀመረች ብዙ አመታት አልፎአታል። አባትዋ ስለተገደሉባት በውነቱ አዝናለሁ። ግን ደግሞ እንደ ታምራት አባት ሌሎች እስከ 300 ሺህ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያንም ኤርትራ መሬት ላይ ህይወታቸው አልፎአል። የኤርትራ ህዝብ ጦርነቱን ያሸነፈው ልዩ የጀግንነት ተሰጦ ስለነበረው አይደለም። ጥያቄው እውነት ሰለነበር ነው። የዶክተር አብይ አህመድ ወንድምም በኤርትራ ጥይት ተገድሎአል። አብይ አህመድ ራሱ የኤርትራ መድፍ ለጥቂት የሳተው ሰው ነው። እንግዲህ "መሞት እና መግደል ይበቃል" እየተባለ ነው። "አይበቃንም" የምትሉ መፎከር ሳይሆን መሞከር ነው።

ታምራት ያነሳቸው ነጥቦች አዲስ አይደሉም። ጄኔራል አበበ፣ ገብሩ አስራት እና ጻድቃን ሲናገሩዋቸው የሰነበቱ ናቸው። ሰሚ አልነበራቸውም። ወያኔ ሰሞኑን በደረሰባት የመንፈስ ጭንቀት ምክንያት እንዲህ ያለ ወሬ እንዲወራላት ትፈልግ ይሆናል። ለኔ ያልሆን ስልጣን ይበጣጠስ እያለች ነው።

Re: የትግራይ ህዝብ ኋላቀር በሆነ መንገድ ለህዉሃት ፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያ መሆን የለበትም- አቦ ተስፋዬ ገብረአብ

Posted: 05 Jan 2020, 17:23
by Halafi Mengedi
MatiT wrote:
05 Jan 2020, 17:21
ለወያኔ ያልሆነ ስልጣን ይበጣጠስ?

ታምራት ነገራ "ታዋቂ" ለመሆን ባላት ፍላጎት አሳብ ከወያኔ ተበድራ ሰሞኑን መነጋገሪያ ሆናለች። ይቺ ታምራት ቀደም ብላ ጀምራ ድምጽ ፈጣሪ ቃላትን ሲትጠቀም ቆይታለች። ለአብነት ጃዋር መሃመድ ላይ ብዙ ጉዳዮችን ጽፋ ጃዋር መልስ ሳይሰጣት ተጠይፎ ትቶአታል። የታምራትን ሰብእና የሚያውቁ ሰዎች አንድ ተገቢ "ቅጽል ስም" ሰጥተዋታል። ቃሉን እዚህ አልደግመውም።

ኤርትራውያን ታምራት ማን እንደሆነች ስላላወቁ መልስ ሲሰጡ አየሁ።

የታምራት አባት አስር አለቃ ሆነው ከናደው እዝ ጋር በመደምሰሳቸው ታምራት "የኤርትራ መሬት ይገባኛል" ማለት ከጀመረች ብዙ አመታት አልፎአታል። አባትዋ ስለተገደሉባት በውነቱ አዝናለሁ። ግን ደግሞ እንደ ታምራት አባት ሌሎች እስከ 300 ሺህ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያንም ኤርትራ መሬት ላይ ህይወታቸው አልፎአል። የኤርትራ ህዝብ ጦርነቱን ያሸነፈው ልዩ የጀግንነት ተሰጦ ስለነበረው አይደለም። ጥያቄው እውነት ሰለነበር ነው። የዶክተር አብይ አህመድ ወንድምም በኤርትራ ጥይት ተገድሎአል። አብይ አህመድ ራሱ የኤርትራ መድፍ ለጥቂት የሳተው ሰው ነው። እንግዲህ "መሞት እና መግደል ይበቃል" እየተባለ ነው። "አይበቃንም" የምትሉ መፎከር ሳይሆን መሞከር ነው።

ታምራት ያነሳቸው ነጥቦች አዲስ አይደሉም። ጄኔራል አበበ፣ ገብሩ አስራት እና ጻድቃን ሲናገሩዋቸው የሰነበቱ ናቸው። ሰሚ አልነበራቸውም። ወያኔ ሰሞኑን በደረሰባት የመንፈስ ጭንቀት ምክንያት እንዲህ ያለ ወሬ እንዲወራላት ትፈልግ ይሆናል። ለኔ ያልሆን ስልጣን ይበጣጠስ እያለች ነው።

Re: የትግራይ ህዝብ ኋላቀር በሆነ መንገድ ለህዉሃት ፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያ መሆን የለበትም-ተስፋዬ ገብረአብ

Posted: 05 Jan 2020, 17:35
by Degnet
Halafi Mengedi wrote:
05 Jan 2020, 17:19
Matit shewrar Ayna, the evil criminal must be talking about the north Tigray Era Ero. Remind him the key for all the 300 prison cells are inside Issayas pocket.

Please wait, video is loading...
He is a known cadre himslef but you could have shut your mouth,you idiot.wergat.enezih sed adeg egnanm endezih aderegun