Page 1 of 1

ህወሓት በጉባኤዋ ከመርበትበትዋ የተነሳ ለ ፌደራል መንግስት በግጥም መልክ እንዲሰድብላት ያዘጋጀችው ሰው!!!!

Posted: 05 Jan 2020, 12:29
by Ejersa
ፊቱ በ ሜክአፕ ፂም
ቆብ, መንፅር አከናንባ
የስድብ ግጥሙን እንዲያነብላት
ኣድርጋለች
ቦቅቧቃ

Re: ህወሓት በጉባኤዋ ከመርበትበትዋ የተነሳ ለ ፌደራል መንግስት በግጥም መልክ እንዲሰድብላት ያዘጋጀችው ሰው!!!!

Posted: 05 Jan 2020, 12:39
by Ejersa
በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚጠጣው ውሃ እንኳን የሌለው ህዝብ 48 ሰዓት ክፋትና ተንኮል እየቀመመ ስለ መገነጣጠል ሲያወራ ስታይ እውነትም እነዚህ ሰውች ድንጋዮች ናቸው ብለህ ታምናለህ .....እኔምለው ወዳጃቸውን አንቀጽ 39 መነው ረሷት :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
05 Jan 2020, 12:29
ፊቱ በ ሜክአፕ ፂም
ቆብ, መንፅር አከናንባ
የስድብ ግጥሙን እንዲያነብላት
ኣድርጋለች
ቦቅቧቃ

Re: ህወሓት በጉባኤዋ ከመርበትበትዋ የተነሳ ለ ፌደራል መንግስት በግጥም መልክ እንዲሰድብላት ያዘጋጀችው ሰው!!!!

Posted: 05 Jan 2020, 13:07
by Abere
Ejersa wrote:
05 Jan 2020, 12:39
በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚጠጣው ውሃ እንኳን የሌለው ህዝብ 48 ሰዓት ክፋትና ተንኮል እየቀመመ ስለ መገነጣጠል ሲያወራ ስታይ እውነትም እነዚህ ሰውች ድንጋዮች ናቸው ብለህ ታምናለህ .....እኔምለው ወዳጃቸውን አንቀጽ 39 መነው ረሷት :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
05 Jan 2020, 12:29
ፊቱ በ ሜክአፕ ፂም
ቆብ, መንፅር አከናንባ
የስድብ ግጥሙን እንዲያነብላት
ኣድርጋለች
ቦቅቧቃ

አንቀፅ 39 ከጠሩማ፣ 39 ጅብ ይበላቸዋል።

Re: ህወሓት በጉባኤዋ ከመርበትበትዋ የተነሳ ለ ፌደራል መንግስት በግጥም መልክ እንዲሰድብላት ያዘጋጀችው ሰው!!!!

Posted: 05 Jan 2020, 13:57
by Sam Ebalalehu
Ejersa, I believe your “stone” has to mean the TPLF leaders and their cadres. But I am defending them today. Because they have lived with their own “reality,” for so long, it is hard to them to let it go. Most probably they cling to it until their last breath.
It is not them any Ethiopian politics should address; it is the people of Tigray. They indeed are a lost soul.